ትጥቅ ፈተው ለሚበተኑ 250 ሺህ ተዋጊዎች ማቋቋሚያ 29.7 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል፣ የለጋሾች ድጋፍ ተጠይቋል
ዋዜማ- መንግስት እስከ 250 ሺህ የሚደርሱ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመጀመር ከለጋሾች ድጋፍ እየጠየቀ ነው። ከሰሜኑ ጦርነት ተዋጊ ኀይሎች በተጨማሪ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋሙ ለማካተት ታቅዷል። የብሄራዊ…
ዋዜማ- መንግስት እስከ 250 ሺህ የሚደርሱ ተዋጊዎችን ትጥቅ በማስፈታት የመልሶ ማቋቋም ስራ ለመጀመር ከለጋሾች ድጋፍ እየጠየቀ ነው። ከሰሜኑ ጦርነት ተዋጊ ኀይሎች በተጨማሪ “የኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎችን በመልሶ ማቋቋሙ ለማካተት ታቅዷል። የብሄራዊ…
ዋዜማ- በሀገር ውስጥ ያለውና በቁጥጥር ስር ሊውል ያልቻለው የዋጋ ንረት የኢትዮጵያን የወጪ ንግድ እየተፈታተነው እንደሆነ ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮች ያሰባሰበችው መረጃ ያመለክታል። የተለያዩ ምርቶችን ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ ላኪዎች ከሀገር ውስጥ የሚገዙበት…
ዋዜማ- በጌዴኦ ዞን 320 ትምሕርት ቤትዎች የሚገኙ ሲሆን የትምህርት ሚንስቴርን መመዘኛ አሟልተው ‘’ትምሕርት ቤት ‘’ለመባል የሚበቁት 13 ብቻ መሆናቸውን ዋዜማ ከዙኑ ትምሕርት መምሪያ ኃላፊ ሰምታለች፡፡ ከ80 በላይ የትምህርት ቤት የደረጃ…
ዋዜማ- በሀገራዊ የምክክር መድረኩ ላይ አንሳተፈም በሚል ያፈነገጡ 13 የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማግባባት ባለፉት ስድስት ወራት ሲደረገ የነበረው የሽምግልና ጥረት እስካሁን ውጤታማ መሆን እንዳልቻለ ዋዜማ ከጉዳዩ ጋር ቅርበት ካላቸው ምንጮች ሰምታለች። …
ዋዜማ- የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እየተስፋፋ የመጣውን ልመና ያስቀራል የተባለ “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ እያዘጋጀ ነው ። በፌደራል ሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተዘጋጀው “የማህበራዊ ጥበቃ ፈንድ” ረቂቅ አዋጅ…
ዋዜማ- “ የጉራጌን ህዝብ እየደረሰበት ካለው አስተዳደራዊ በደል እና ስጋት ለመታደግ” መደራጀት አስፈልጎኛል ያለ ብሄረተኛ ፓርቲ የፖለቲካ ፓርቲ ይፋ ሊደረግ ነው ። ”ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ” የሚል ስያሜን…
ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ ሰራተኞች ተደራጅተው የመኖርያ ቤት እንዲሰሩ የሚያስችል ዕቅድ ወጥቶ እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ለመረዳት ችላለች። የአዲስ አበባ አስተዳደር…
የኢትዮጵያና የምዕራባውያን ግንኙነት በተለይም ሀገሪቱ የዕዳ ሽግሽግና ተጨማሪ ብድር ለማግኘት ያላት ዕድል በጄኔቭ እየተካሄደ ባለው የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ውሳኔ ይወሰናል። ጉባዔው በሰሜኑ ጦርነት የተፈፀሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ምርመራ እንዲቀጥል አልያም…
ዋዜማ – በሀገር ውስጥ ያለው ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሪ እጥረት በኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች በተለይም የግሎቹ ምንዛሪን ለሚጠይቋቸው ደንበኞች የሚያስከፍሉት ኮሚሽን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ለምንዛሪው እለታዊ መሸጫ ካወጣው የዋጋ ተመን በላይ…