ለኢንሹራንስ ዘርፉ የራሱ ተቆጣጣሪ ተቋም ለማዋቀር ዝግጅት እየተደረገ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- የገንዘብ ሚንስቴር ሚንስትር አህመድ ሽዴ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው በምስራቅ አፍሪካ ፋይናንስ ጉባኤ የመክፈቻ ላይ የኢንሹራንስ ቁጥጥር ተቋም ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አንስተው ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት የኢንሹራንስ ቁጥጥር…
ዋዜማ ራዲዮ- የገንዘብ ሚንስቴር ሚንስትር አህመድ ሽዴ ባለፈው ሳምንት በተካሄደው በምስራቅ አፍሪካ ፋይናንስ ጉባኤ የመክፈቻ ላይ የኢንሹራንስ ቁጥጥር ተቋም ለማቋቋም ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አንስተው ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት የኢንሹራንስ ቁጥጥር…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት በብርቱ የኢኮኖሚና የፀጥታ ፈተና ውስጥ ሆኖ ከሁለት ወር በኋላ ለሚጀምረው አዲሱ የበጀት ዓመት 780 ቢሊየን ብር በጀት ማዘጋጀቱን ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብ ከሆኑ ምንጮች ስምታለች። አዲሱ…
ዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደብረፅዮን ገብረሚካዔል ከማዕከላዊው መንግስት ጋር ችግሮችን በዲፕሎማሲ ለመፍታት ሲደረግ የነበረው ጥረት “ባለመሳካቱና የሰላም መንገድ በመዘጋቱ የትግራይን ሕዝብ ነፃነት ለማረጋገጥ” የክልሉ ህዝብ እንዲዘጋጅ ጥሪ አቀረቡ።…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በሰሜን ኢትዮጵያ ከተከሰተው ጦርነትና በሌሎች የአገሪቱ አካባቢዎች በብሄር ማንነት፣ ራስን በራስ ከማስተዳደርና የአካባቢ አስተዳድር ወሰን እንዲሁም አልፎ አልፎ በሃይማኖት ሳቢያ በሚያገረሹ ግጭቶች መጠነ ሰፊ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግሥት የነዳጅ ድጎማን ከተመረጡ ተሸከርካሪዎች ላይ በሂደት የሚቀንስ እና የሚያስቀር የውሳኔ ሃሳብ ታኅሳስ 20፣ 2014 ዓ.ም በተካሄደው ሦስተኛው የሚንስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ አጽድቋል። የመንግሥት የነዳጅ ድጎማን…
ዋዜማ ራዲዮ- የትግራዩ ሕዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ (ሕወሃት) የሚመራው የትግራይ ክልል መንግሥት በትግራይ ክልል የተፈጠረውን ሰብዓዊ ቀውስ ለመቋቋም እንዲረዳው፣ በክልሉ ከባንክ ውጭ የሚንቀሳቀስ በቢሊዮኖች የሚገመት ገንዘብ ወደ ወደ አንድ ቋት…
ዋዜማ ራዲዮ- ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ሚያዚያ 23 አለም አቀፉ የላብ አደሮች ቀን እየተከበረ በዋለበት ዕለት፣ ማለዳ 4 ሰአት ከሚኖርበት አያት ባቡር ጣቢያ አካባቢ ባልታወቁ የጸጥታ ሃይሎች ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል መወሰዱ…
ዋዜማ ሬዲዮ -የኢትዮጵያ ምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ እና የምርጫ ስነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162 አንቀጽ 8 ስለ ማሟያ ምርጫ ያትታል። በዚህ አንቀጽ ከተካተቱት ሁለት የማሟያ ምርጫ ማድረጊያ መንገዶች አንዱ በማንኛውም ምክንያት…
ዋዜማ ራዲዮ- በአዲስ አበባ ከተማ የኮንደም ዋጋ በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ለተላላፊ በሽታ ተጋላጭ የሆኑ የማህበረሰቡ አባላትን ለአደጋ ከማጋለጥ አልፎ የሀገሪቱን የኤች አ ይ ቪ ስርጭት ያባብሰዋል የሚል ስጋት አንዣቧል። …