በጠቅላይ ሚኒስትሩ የድጋፍ ሰልፍ ላይ ቦምብ በማፈንዳት የተከሰሱት 5 ግለሰቦች ላይ ፍርድ ተሰጠ
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ ለጠፋው የ2 ሰዎች…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓም በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ ለጠፋው የ2 ሰዎች…
ዋዜማ ራዲዮ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋን የትራንስፖርት ችግር ይፈታሉ በሚል የተከራያቸው 560 አውቶብሶች ጉዳይ የአዋጭነትና የግልፅነት ጥያቄዎች እየቀረበበት ነው። አስተዳደሩ ግን የከተማዋን የትራንስፖርት መፍታት ቀዳሚ አጀንዳው መሆኑን ይገልፃል። ። …
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የገንዘብ አስቀማጮች የመድን ፈንድ (Deposit insurance fund) ሊያቋቁም እንደሆነ ገልጿል። ለኢትዮጵያ በአይነቱ አዲስ የሆነው ተቋምን ለማቋቋምም የህግ ሰነዶች መዘጋጀታቸውን የብሄራዊ ባንኩ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር…
በዛሬው የፍርድ ቤት ውሎ አቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ ጉዳይ ምስክሮች በዝግ ችሎትና ከመጋረጃ በስተጀርባ ሆነው ይሰሙልኝ በማለት ያቀረበው አቤቱታ ከፍታኛ ተቃውሞ እና ክርክር አስነስቷል፡፡ የዋዜማ ሪፖርተር ጉዳዩን ተከታትላዋለች ዋዜማ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ለከፍተኛ ችግርና ኪሳራ የዳረጉት የቀድሞና የአሁን አመራሮች ላይ የወንጀል ክስ እንዲመሰረት የተዘጋጀው ሰነድ ከሁለት ዓመታት በኋላም አስታዋሽ አላገኘም። ለወንጀል ክስ የተዘጋጀው ሰነድ ሆን ተብሎ ተድበስብሶ…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገመንግስት እና ፀረ-ሽብር ጉዳዮች ችሎት ከአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት አላቸው በሚል ክስ የተመሰረተባቸውን የጥላሁን ያሚ፣ ከበደ ገመቹ፣ አብዲ…
ዋዜማ ራዲዮ- ከ7 ወራት መዘግየት በኋላ በቀድሞ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) ላይ ዛሬ ጥቅምት 2 ቀን 2013 ለመጀመርያ ጊዜ ምስክር መሰማት ተጀመረ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ትላንት ማለትም መስከረም 27 ቀን 2013 አ.ም ለሁሉም ባንኮችና አነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት በላከው ደብዳቤ ; ማንኛውም ግለሰብ በአንድ ቀን ውስጥ ከአንድ ባንክም ሆነ የገንዘብ…
ዋዜማ ራዲዮ- በሀገሪቱ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ውስጥ ቁልፍ ሚና ያለውና ያለፉትን ዓመታት በዘርፈ ብዙ ችግሮች ፈተና ላይ የወደቀው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ላጋጠመው ችግር መነሻ ናቸው ያላቸው በብድር ዘርፍ ላይ የነበሩ…