Month: June 2018

አሜሪካ ለኢትዮጵያ አየር ሀይል የጦር አውሮፕላን ስጦታ አበረከተች

ዋዜማ ራዲዮ- የአሜሪካ መንግስት እጅግ ዘመናዊና በዓለም ላይ ዘርፈ ብዙ አገልግሎት በመስጠትም ሆነ በተሰማራባቸው የጦር ግንባሮች ተልእኮዎችን በስኬት በመፈጸም አስተማማኝነቱ የሚነገረለትን C-130 የተባለውን የጦር መጓጓዣ አውሮፕላን ለኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል በስጦታ…

ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ “OMN ” በኢትዮጵያ ቢሮ ከፍቶ ለመንቀሳቀስ እየተዘጋጀ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ OMN በተፈጠረው አዲስ የፖለቲካ ድባብ ተነሳስቶ በሀገር ቤት ቅርንጫፍ ከፍቶ ለመንቀሳቀስ ማቀዱን አስታወቀ። በዩናይትድ ስቴትስ ሜኒሶታ ግዛት ለትርፍ ባልተቋቋመ ድርጅትነት ተመዝግቦ የሚገኘው ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(OMN) በሀገር ቤት…

የመከላከያ ሰራዊቱን በአዲስ መልክ የማደራጀት ስራ ይፋ ተደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የመከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮችን በብቃት በትምህርትና ስልጠና ዝግጅት እንዲሁም የሀገሪቱን የብሄር ተዋፃኦ ባገናዘበ መልኩ ለማደራጀት አዲስ የምደባ መዋቅር መዘጋጀቱን ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ ከመከላከያ…