Month: February 2018

የህዝብ ቆጠራ በአዲሱ የፖለቲካ ቀውስ መሀል

ዋዜማ ራዲዮ- በየአስር ዐመቱ የሚካሄደው ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በውስብስብ ጥያቄዎችና ችግሮች ታጥሮ ከተፍ ብሏል፡፡በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አማካኝነት የሚካሄደው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል፡፡ በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ…

ከቀረጥ ነፃ የተፈቀደላቸው ዜጎች ሀገር ቤት ሲደርሱ ቀረጥ ክፈሉ ተባሉ

 ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ የተፈቀደው ከቀረጥ ነጻ የቤት ውስጥ መገልገያ እቃወችን ኢትዮጵያውያን ማስገባት ይችላሉ ተብሎ የወጣውን ህግ ተከትሎ እቃ ባስገቡ ሰዎችና የጉምሩክ ባለስልጣን መ/ቤት መሀል ከፍተኛ ቅራኔ ተፈጠረ ። ዜጎች ከቀረጥ…

ትግራይን የመገንጠል አጀንዳ እውን ቢሆንስ?

ዋዜማ ራዲዮ- መገንጠልን እንደ ፖለቲካ ግብ ይዘው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ቡድኖች ለሀገራችን እንግዳ አደሉም። ህወሀትም ቢሆን በ 1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ የትግራይ ሪፐብሊክን የመመስረት ውጥኑን እንደ አጀንዳ ይዞ መነሳቱ ይታወሳል። በቅርቡ ደግሞ…

ኢህአዴግን ማዋሀድ ፤ ኦህዴድን መድፈቅ ወይስ ኢትዮጵያዊነትን ማግነን?

የኦሕዴድ አመራር በኦሮሞ ህዝብ መሪነት ኢትዮጵያዊ ህብረ ብሄራዊነትን ገና ሳያጠናክር ወደ ውህደት ቢገባ አጀንዳውን እንደተነጠቀ ሊያስብ ይችላል፡፡ በውህድ ፓርቲ ውስጥ ደሞ በእንጥልጥል ላይ ያሉትን የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዎች መመለስ አስቸጋሪ ነው…

አዲስ አበባ ለኦሮሚያ ተፈናቃዮች መሬት እንድታቀርብ ታዘዘች

ዋዜማ ራዲዮ- ከሶማሌ ክልል ለተፈናቀሉ የኦሮሚያ ተወላጆች የሚሆኑ ሰፋፊ ሄክታሮችን ከየትም ብለው በተቻለው ፍጥነት እንዲያዘጋጁ ለአዲስ አበባ የአስሩም ክፍለ ከተማ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊዎች ታዘዙ፡፡ ከከንቲባ ጽሕፈት ቤት ባለፈው ሳምንት…