ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ ከእስር ተፈታ
ዋዜማ ራዲዮ- ሶስት አመታትን በእስር ያሳለፈው ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ የእስር ፍርድን አጠናቆ ተፈታ ተመሰገን ደሳለኝ በጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ. ም የመፈታት እደሉን በዝዋይ ፌደራል ማረሚያ ቤት ተነፍጓ ተጨማሪ አንድ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሶስት አመታትን በእስር ያሳለፈው ጋዜጠኛ ተመሰገን ደሳለኝ የእስር ፍርድን አጠናቆ ተፈታ ተመሰገን ደሳለኝ በጥቅምት 3 ቀን 2009 ዓ. ም የመፈታት እደሉን በዝዋይ ፌደራል ማረሚያ ቤት ተነፍጓ ተጨማሪ አንድ…
ዋዜማ ራዲዮ- በተለያዩ የኦሮሚያ ከተሞች እየተካሄደ በነበረ በአንዱ ተቃውሞ ሰልፍ ተሳትፎ ያልነበራቸው መንገደኞች በሰልፈኞች ተማርከው በግዳጅ አመጹን እንዲቀላቀሉ መደረጋቸውን ሰምተናል፡፡ በግዳጅ ብንገባም ለመቃወም እድል ስላገኘን አልተከፋንም ይላሉ። ከአዲስ አበባ ወደ ሐዋሳ…
ከኦሮሞ ጋር ወግናችኋል የተባሉ የአማራና የጉራጌ ብሔረሰብ ተወላጆች ንብረታቸው እየተቀማ ነው ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ እና በሱማሌ ክልሎች ውስጥ የተነሳው ግጭት ከመብረድ ይልቅ በተለይ በጅግጅጋ (ጅጅጋ) ከተማ መልኩን እየቀየረ መሆኑን ዋዜማ…
ነጋዴዎች እቃቸውን እያሸሹ ነው፡፡ መርካቶ በዋጋ ተመን መዋዠቅ ግራ ተጋብታለች፡፡ ዋዜማ ራዲዮ-ከትናንት በስቲያ የተደረገውን የውጭ ምንዛሬ ተመን ማስተካከያ ተከትሎ በማግስቱ የጀመረ የዕቃ አቅርቦት ችግርና የዋጋ መዋዠቅ በመዲናዋ በተለይም በመርካቶ በስፋት…
ዋዜማ ራዲዮ- ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተባባሰው ዘውግን ያማከለ ግጭት ሀገሪቷን ወደማትወጣው ቀውስ ከመክተት ባሻገር ከጎረቤት ሀገሮች ጋር ሊያናቁረን የሚችል አሉታዊ ተፅዕኖ ይኖረዋል። ለዚህም አንዳንድ ምልክቶች አሉ። የኢትዮዽያን ቀውስ ጎረቤት ሀገሮች…
ዋዜማ ራዲዮ- ለኦህዴድ ካድሬዎች እንኳ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኖ የሰነበተው የአቶ አባዱላ የሥልጣን መልቀቅ ጥያቄ እያነጋገረ ነው፡፡ ለፓርቲው ቅርብ ነን የሚሉ ሰዎች የአባዱላን ‹‹ድንገተኛ›› እርምጃ በጥልቅ ታስቦበት የተደረገና አዲሱ የኦህዴድ አመራር…
ዋዜማ ራዲዮ-በሰላማዊ መንገድ በሀገር ቤት እንታገላለን ብለው የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከመኖራቸው ያለመኖራቸው ይበጃል በሚል የሚከራከሩ አሉ። የለም የሀገር ቤት የፖለቲካ ፓርቲዎች ወሳኝ ሚና አላቸው፣ አሁን በራሳቸው ውስጣዊና ገዥው ፓርቲ በደነቀረው…
ዋዜማ ራዲዮ- አልጀዚራ በአዲስ አበባ ቢሮውን መክፈቱ ለአፍሪቃ ህብረት ጉዳዮች ትኩረት ለመስጠት አቅዶ ነው የሚለው መከራከሪያ ሞኛ-ሞኝነት ይመስላል። ይልቁንም የሰሞኑ የአልጀዚራ ዘገባዎችን ላየ ምስጢሩ ይገለፅለታል። ኤርትራዊው የአልጀዚራ የአዲስ አበባ ቢሮ…