የግብፅ “የከበባ” ስትራቴጂና የደቡብ ሱዳን ወላዋይነት
ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን…
ዋዜማ ራዲዮ- በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት መሻከሩን ተከትሎ ውስጥ ውስጡን እየተጋተጉ ነው። ኢትዮጵያ ከሳዑዲ ለመወዳጀት መሞከሯ ያስደነገጣት ግብፅ በፊናዋ ከዩጋንዳና ከደቡብ ሱዳን ጋር ስምምነት አደርጋለሁ፣ ወታደራዊ ስፈር በደቡብ ሱዳን…
ዋዜማ ራዲዮ- ባለፈው ወር The Horn of Africa: State Formation and Decay የሚል አዲስ መጽሐፍ የጻፉትና በኢትዮጵያ ፖለቲካዊ ታሪክ ዙርያ ተሰሚነት ያለው ትንታኔ በማቅረብ የሚታወቁት ክርስቶፈር ክላሀም ከታተመ ቆየት ያለ አንድ…
ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት በድጋሚ በጋምቤላ ነዋሪዎች ላይ ጥቃት በማድረስ 11 ሰዎችን ገድለው ከ20 ያላነሱ ህፃናትን ጠልፈው ወስደዋል ። የክልሉ የኮሙኒኬሽን ጉዳዬች ፅ/ቤት ሀላፊ ኦኬሎ ኡማን ዴንግ…
ቀድሞው ከነበረው የቆዳ ስፋቷ 2ሺ ሄክታር የት እንደገባ አልታወቀም ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ይፀድቃል እየተባለ በርከት ላሉ ወራት ሲንከባለል የቆየው የአዲስ አበባ 10ኛው የከተማ ዐብይ ካርታ (ማስተር ፕላን) የአዲስ አበባን የቆዳ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ…
ዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡…
ዋዜማ ራዲዮ- የዘመናዊ ዉትድርና አባት በመባል የሚሞካሹት ሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሉ የሥራና የሕይወት ዘመንን የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዉሏል፡፡ ፀሐፊው አቶ ዓለምነህ ረጋሳ ሲኾኑ በቀድሞው የባህል ሚኒስቴር የሥነ ጽሑፍ አደራጅ…
ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሮ ሰሎሜ ቤታቸው ሲገቡ ኢቢሲ ተከፍቶ ከደረሱ ቲቪው እሽሽሽሽ ብሎ ራሱን በራሱ ይዘጋል፤ ለምን ቢባል… ተሸማቆ፡፡ ወይዘሮዋ በዘመነ ሥልጣናቸው እንዲያ የደከሙለት ጣቢያ ዛሬ አድሮ ቃሪያ፣ ከርሞ ጥጃ፣ መሆኑ…
ዋዜማ ራዲዮ -The Life and Times of Menelik II በሚል ርዕስ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ1961 ተጀምሮ በ1975 የተጠናቀቀውና በአሜሪካዊው ሀሮልድ ጂ ማርከስ ተጽፎ የነበረው መጽሐፍ በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ወደ…
እኔ የትግራይ ሕዝብን አንተን የመሰለ የለም ካልኩት ገድየዋለሁ ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ሁኔታ ፈታኝ ነው፤ ከዘጠና ሰባቱ የአሁን ይከፋል፡፡ መታደስ ማለት ከእንግዲህ ወዲህ ተሀድሶ የለም ማለት ነው፡፡ ብሔራዊ መግባባት የሚባለው…