Month: March 2016

የዋዜማ ጠብታ: የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ አንዣቧል

በየካቲት ወር የተመዘገበው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ጊዜ ከነበረው በ8.7 በመቶ ከፍ ማለቱን ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የወጣ መረጃ አመለከተ፡፡ ኤጀንሲው በየወሩ የሚያወጣው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ እንደሚያሳየው የየካቲት…

የዋዜማ ጠብታ: የኮሎኔል መንግስቱ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የተጻፈው “ትግላችን” የተሰኘው መጽሐፍ ሁለተኛ ቅጽ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ አራት መቶ ገጾች ያሉት ሁለተኛው ቅጽ 14 ዋና ዋና ክፍሎችንና 60 ምዕራፎችን ይዟል፡፡ ቅጽ ሁለት…

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ለዶናልድ ትራምፕ ስልክ ደወሉ

[Wazema Alerts] የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ለአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ስልክ ደወሉ። ኪር ለዶናልድ ትራምፕ መልካም ምኞታቸውን የገለፁ ሲሆን በፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ድል እንዲቀናቸው ተመኝተዋል። ትራምፕ ከተመረጡ ዳጎስ ያለ…

ኢህአዴግ ላልተወሰነ ጊዜ መሬት እደላ አቆመ

  የኢትዮዽያ መንግስት ብዙ ተስፋ የጣለበትንና የውጪ ምንዛሪ እንደሚያመጣ የተነገረለት የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ውድቀት ገጥሞታል። መንግስት ላልተወስነ ጊዜ መሬት መስጠት ማቆሙን አስታወቋል። በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ከመሬት ጋር የተያያዘ ቀውስና የድርቅ አደጋ…

የኢትዮዽያ መንግስት ለሰፋፊ ኢንቨስትመንት የእርሻ መሬት መስጠት አቆመ

[Wazema Alerts] የኢትዮዽያ መንግስት ለሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት መሬት መስጠት አቆመ። የግብርና ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው በዘርፉ የሚጠበቀው ዉጤት ሊገኝ ስላልቻለ ለተወሰነ ጊዜ መሬት መስጠት ቆሟል። ኤጀንሲው ሶስት ሚሊየን ሄክታር መሬት ከክልሎች…

ኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች

ኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች። ኤርትራ አራቱን ወታደሮች የለቀቀችው በኳታር አደራዳሪነትና ግፊት ነው። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስሞኑን በኳታር ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ከጅቡቲ ጋር ድርድር…

የዋዜማ ጠብታ: ለእርዳታ ከጅቡቲ በተጨማሪ የባህር በር አስፈልጓል – አሜሪካ

(ዋዜማ ራዲዮ) ጀርሚ ኮንዲያክ በየዓመቱ በአማካኝ በ50 አገራት ለሚከሰቱ ወደ 70 ለሚደርሱ አደጋዎች የሚሰጥ የአሜሪካ ድጋፍን የመምራት ታላቅ ኃላፊነት ተጭኖባቸዋል፡፡ ከደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ግጭት እስከ ሶሪያ ጦርነት ድረስ ባሉ…

አለማቀፍ ተቋማት ያለመንግስት ፈቃድም ቢሆን የረሀብ አደጋውን አስከፊነት ለአለም ይፋ ሊያደርጉ ነው

በኢትዮዽያ የርሀብ አደጋው እየከፋ መምጣቱን ተከትሎ አለማቀፉ ማህበረሰብ የኢትዮዽያ መንግስትን ፈቃድ ሳይጠብቅ አዲስ የእርዳታ ጥሪ ለማቅረብ እየተዘጋጀ ነው።  የሚከተለው የግብርና ስትራቴጂ ስኬትማ እንደሆነ በተደጋጋሚ የሚያውጀው የኢትዮጵያ መንግስት በአየር ፀባይ ለውጥና በብልሹ…

የኢትዮዽያ መንግስት የገንዘብ ኖት በሀገር ውስጥ ለማተም እየተሰናዳ ነው

እንደ ኢትዮጵያ ያለ በዜጎቹ ዝቅተኛ ዕምነት የተጣለበት መንግስት የመገበያያ ገንዘብ ኖት ሀገር ውስጥ አሳትማለሁ ሲል ቀልብ መሳቡ አይቀርም፤ እንዴት? የሚል ጥያቄም ያስከትላል፡፡ መንግስት ግን… የኢትዮጵያ መገበያያ የገንዘብ ኖት፣ ኤሌክትሮኒክ ፓስፖርት…

የዋዜማ ጠብታ: በኦሮሚያው ተቃውሞ የደረሰውን ስብዓዊ ጉዳት የሚመለከት ሪፖርት ይፋ ሆነ

“የኦሮሚያ ክልል በ18 ዞኖች እና በ342 ወረዳዎች የተከፋፈለ ሲሆን ሰመጉ በ33 ወረዳዎች ብቻ ባደረገው የመስክ ምርመራ ባገኘው ውጤት መሰረት 103 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን 57 ሰዎች በጥይት የመቁሰል እና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል”…