Month: August 2015

የጀነራሎቹ ቤት

የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) ከሀገሪቱ ሀብት እየዘገነ ራሱን ያስፋፋል እንጂ ስባሪ ሳንቲም ወደ መንግስት ካዝና አስገብቶ አያውቅም። እጅ ባጠረው ጊዜ መንግስት ይደጉመዋል፣ የሚተዳደረው በወታደራዊ ህግ ሲሆን ኦዲት አያውቀውም።…

ኢህአዴግ መቶ ፐርሰንቱ የምርጫ ውጤት መዘዝ አለው እያለ ነው

ኢህአዴግ መቶ ፐርሰንቱ የምርጫ ውጤት ለተቃዋሚዎች ሰበብ ሆኗል፣ ከህዝቡ ጋር ጥርጣሬ ውስጥ ከቶናል፣ የምዕራባውያን ጫናም በርትቶብናል ሲል ገመገመ። ሰፊ የህዝብ ግንኙነትና የፕሮፓጋንዳ ስራ ዕቅድም አውጥቷል። ውጤቱ የአመፅና የጠመንጃ መንገድ ለመረጡት…

የደቡብ ሱዳን ተፈላሚዎች በመጨረሻዋ ሰዓት

ከግጭቱ ማግስት ጀምሮ በአፍሪካ ቀንዱ በይነ-መንግስታት ድርጅት ኢጋድ አማካኝነት ከ15 በላይ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደረሱም አንዳቸውም ፍሪያማ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ደግሞ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ድርድር ሁለቱ ወገኖች…

ኦንላይን የአማርኛ መዝገበ ቃላት ከእጃችን የሚገባበት ጊዜ ተቃርቧል

የፈረንጁን ቋንቋ አብዝተው ለማይደፍሩ ኢትዮዽያውያን ፈተናቸውን ሊያቀልላቸው ይችላል የተባለውና በአማርኛና በሌሎች የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኦንላይን መዝገበ ቃላት ለአገልግሎት ሊበቃ መቃረቡን ሰምተናል። ይህ መዝገበ ቃላት የኦንላይን መረጃ ፍለጋን በተመለከተ አዲስ በር…

የአስመራ ሰዎች በአዲስ አበባ

ኢህአዴግ-መራሹ መንግስት ከአምስት ዓመት በፊት ባወጣው ደንብ በወረራው ወቅት የተባረሩ ኤርትራዊያን እንደገና በኢትዮጵያ ቋሚ የመኖሪያ ፍቃድ እንዲያገኙ፣ የቀድሞ ንብረታቸው ከፈለጉም ኢትዮጵያዊ ዜግነታቸው እንዲመለስላቸው ብሎም ከሀገሬው ሰው እኩል ንብረት ማፍራት እንዲችሉ…

የኦርቶዶክስ አብያተ-ክርስትያናትና የፖለቲካ ነፋስ

በሀይማኖትና በፖለቲካ ትስስርም ይሁን ተቃርኖ ዙሪያ ብዙ የምርመር ፅሁፎች ተፅፈዋል። የኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያን ደግሞ የፖለቲካ ጦስ መዘዝ ካመጣባቸው መካካል በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። ሀገራችንን ጨምሮ በሌሎች የአለም አካባቢዎች ቤተ ክርስቲያኒቷን የመከፋፈል አደጋ…

የሸገር የመፅሀፍ ቀበኞች

  ኢትዮጵያውያን ያነባሉ? የንባብ ባሕል ኢትዮጵያ ውስጥ አለ? የሚሉ ጥያቄዎች ተደጋግመው ሲነሱ ይሰማል። ብዙውን ጊዜም ምላሹ በጥናት ላይ የተደገፈ እንኩዋን ባይኾን አሉታዊ ነው። የኛ ሰው አያነብም የሚለው መደምደሚያ በብዛት ሲነገር…

የኢትዮዽያ መንግስት የዘረመል ምህንድስናን በተመለከተ ለምን ህጉን ማላላት አስፈለገው?

የኢትዮዽያ መንግስት የዘረመል ምህንድስናን በተመለከተ ለምን ህጉን ማላላት  አስፈለገው?  እርምጃው የሀገርን ጥቅም ይጎዳል በጤናና በአካባቢ ላይም ጉዳት አለው የሚሉ በርካቶች ናቸው። መንግስት የኢንደስትሪ ልማትን ለማፋጠን ዘረመል ምህንድስና አማራጭ ነው ብሎ የተቀበለው…