ስለምን የአርብቶ አደሩ ክልሎች ከፌደራል ፖሊስና ወህኒ ቤት ተርታ ሆነው ይተዳደራሉ ?
ለምን የሰሞኑ ድርቅ በከብት አርቢው ማህበረሰብ ላይ በረታ? አርብቶ አደሩን እንደ ዜጋ ሳይሆን እንደ ስጋት የሚመለከተው የኢትዮዽያ መንግስት የማህበረሰቡን ኑሮ ከመደገፍ ይልቅ ለቁጥጥር እንዲመች ሲገፋ ቆይቷል። የረሀብ ችግሩ ከአየር ንብረት ለውጥ ባሻገር ንግ ግር የሚያሻው የፖለቲካና የተሳሳተ ፖሊሲ ውጤት ለመሆኑ ብዙ ማስረጃ አለ። ዋዜማን እዚህ ያድምጡ