የረሀብ አደጋው በመንግስት ላይ ህዝባዊ ተቃውሞ ይቀሰቅስ ይሆን?
ረሀብ በኢትዮዽያ ለመንግስታት መናጋትና መውደቅ ስበብ መሆኑን ያለፈው ታሪካችን ምስክር ነው። የረሀባችን ስበቡ የተፈጥሮ አየር መዛባት መሆኑ እውነት ነው፣ ይህ ግን መንግስትን ከተጠያቂነት አያድነውም። አሁን በስልጣን ላይ ያለው መንግስት ግን ተጠያቂነትን መሸሽ መርጧል። ችግሩ የኢህአዴግን ብልሹ አስተዳደርና የፖሊሲ ውድቀትን ፍንትው አድርጎ ያሳየ መሆኑን ተወያዮቻችን ያሰምሩበታል። እስቲ ውይይቱን አድምጡት