ዋዜማ ራዲዮ- ብሄርን መሰረት ያደረገው የኢትዮጵያ ፌደራሊዝም የህዝቦችን የመብትና የስልጣን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ ሀገሪቱን ወደ መበታተን አቅጣጫ እየመራት ነው። የለም ህገ መንግስቱ በትክክል ስራ ላይ ቢውል ብዙዎቹ ችግሮች መፍትሄ ያገኛሉ የሚሉ ተከራካሪዎችም አሉ። ለውይይት የጋበዝናቸው እንግዶች የብሄር ፌደራሊዝሙን ማስተካከል ይቻላል? ወይስ ሌላ አዲስ አይነት የፌደራል ስርዓት ያስፈልገናል? አሁን እየታዩ ያሉት ችግሮችስ እንዴት መፈታት አለባቸው? በሚለው ዙሪያ ሀሳብ ያጋራሉ። አድምጧቸው