ዋዜማ- የጠሚር ዐቢይ መንግስት ከ4 ዓመት በፊት “ሀገር በቀል” ነው ያለውን የኢኮኖሚ ዕቅድ ይፋ አድርጎ ነበር። ይህ ዕቅድ በእርግጥ “ሀገር በቀል” ስለመሆኑ፣ ብሎም አሁን ከገባንበት የኢኮኖሚ ፈተና ያወጣናል ወይ?  ኢትዮጵያ የብድር ወለድ ዕዳ አለመክፈሏ የሀገሪቱን የመበደር ተስፋና ባለሀብቶችን የመሳብ ዕድሏን አኮስሶታል። ለመሆኑ ሀገሪቱ 33 ሚሊየን ዶላር ለመክፈል እንዴት ተሳናት?  በጉዳዩ ላይ ከባለሙያዎች ጋር ውይይት አድርገናል።

ሶስት አጠር ያሉ ክፍሎች ያሉት ውይይት ከታች የያይዟል። ተመልክታችሁ የናንተን አስተያየት አድርሱን።