yellow Cab

እየተቀየረ ባለው የአለም ኢኮኖሚ በውጪ በተለይም በዩናይትድ ስቴትስ የሚኖሩ ኢትዮዽያውያን አዲሱን የኢኮኖሚ ፈተና እንዴት ሊወጡት ይችላሉ የሚለው መወያያ ርዕስ ወቅታዊ ይመስላል። በርካት ወገኖች የተሰማሩበት የታክሲ ትራንስፖርት የስራ ዘርፍ አዳዲስ ተግዳሮቶች ይታዮበታል። ባለፉት ሁለት አመታት የታክሲ ነጂዎች ገቢ በአማካይ 28 ከመቶ መቀነሱን መረጃዎች አሉ። ዝርዝሩን እነሆ አድምጡት