Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል በርካታ ዜጎች ቄያቸውን ለቀው ወደ ተለያዩ ክልሎች እየተሰደዱ መሆኑን የዋዜማ ምንጮች እየገለጹ ነው። በተለይ በምዕራብና ምስራቅ ወለጋ አካባቢዎች ጉሊሶ እና ባቦ ገምቤል ወረዳዎች ውስጥ ይኖሩ የነበሩ አርሶ አደሮች ከታጣቂዎች በመሸሽ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በኤፍራታ ግድም ወረዳ በማጀቴ ፤ በካራ ቆሬ እና በዙሪያዋ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ኦነግ ሸኔ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች ከትናንት ምሽት ጀምሮ በከፈቱት ጥቃት በትንሹ ከ20 በላይ ሰዎች
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ጃርቴ ጃርቴጋ ወረዳ ሐሮ ዳኢ በተባለ ቀበሌ ማክሰኞ አመሻሽ ሰባት ሰዎች ኦነግ ሸኔ መሆናቸው በተነገረ ታጣቂዎች መገደላቸውን እና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን የዋዜማ ሪፖርተር ዘግቧል። የሰባቱ አስከሬን ቀብር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ ወለጋ ሆሮ ጉድሩ ወለጋ ሻንቡ ዞን ጃርቴ ወረዳ ዴቢስ በተባለ ቀበሌ 29 ሰዎች ” በኦነግ ሸኔ” ታጣቂዎች መገደላቸውን የሟች ቤተሰቦች ለዋዜማ ሬዲዮ ዛሬ ተናግረዋል። ባሳለፍነው ቅዳሜ የጃርቴ ወረዳ የዴቢስ ቀበሌ ነዋሪዎች
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በምስራቅ ወለጋ ኬረሙ ወረዳ ነጭሎ በተባለ አካባቢ አስራ አንድ ሰላማዊ ሰዎች ተገደሉ። ባለፈው ሀሙስ ዕኩለ ቀን የኦነግ ሼኔ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ አስራ አንድ ሰዎች ሲገደሉ ከሀያ በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ለዋዜማ
Read Moreጨመቅ – ብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ሀገሪቱ ከውጪና ከውስጥ የገጠሟትን የፀጥታና የደህንነት ችግሮች ለመቀልበስ ከፍተኛ ዋጋ ጭምር በመክፈል እየታገለ ያለ ተቋም ቢሆንም በ 2010 ዓም በሀገሪቱ የተፈጠረውን የፖለቲካ ለውጥ ተከትሎ በተለያየ ሀላፊነት የመደባቸው የራሱ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ጥር 24/ 2012 ዓም ከደንቢ ደሎ ዩንቨርስቲ የታገትን ተማሪዎች እኛ ነን በማለት የተሳሳተ የሀሰት ወሬ አውርተዋል ተብለው ተጠርጥረው የካቲት 3 ከባህርዳር ከተማ ተይዘው ለፌደራል ፖሊስ ተላልፈው የተሰጡት ና በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በበጀት አመቱ የመጨረሻው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተገኝተው በሰጡት ማብራሪያ ላይ በተለያየ ምክንያት ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን የመመለሱ ስራ እጅግ አመርቂ ነው ብለው ነበር። ተፈናቅለው ከነበሩት መካከል
Read Moreጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ መንግሥት ለአንድ ዓመት ቸል ብሎት የቆየው የጸጥታ ችግር በቅርቡ በክልልና ፌደራል ደረጃ የ6 ሲቪልና ወታደራዊ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ሕይወት ቀጥፏል፡፡ እስካሁን ቁጥራቸው ያልታወቁ የአማራ ክልል ፖሊስና ልዩ ሃይል አባላትም ሞተዋል፡፡ ይህንኑ ክስተት ተከትሎም
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- አምስት ሚሊየን ብር (ከ173 ሺህ ዶላር በላይ) የሚያወጣና ወደ ቤልጂየም ለመላክ እየተጓጓዘ ያለ ቡና በኦሮምያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ተዘረፈ። ኩሩ ኢትዮጵያ (Kuru Ethiopia Coffee Development PLC) በተባለ ኩባንያ ወደ ቤልጂየም ለመላክ
Read More