Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አሰልጥኗልና አስታጥቋል በሚል ሲወጡ የከረሙት ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲል አስተባበለ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ለዋዜማ በላከው መግለጫው እንግሊዝ በሶማሌ ክልል ከ 2013 እስከ 2015 ድረስ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በቁጥጥር ስር ውለዋል። የክልሉ ምክር ቤት ምንጮች እንደነገሩን አብዲ ኢሌ በጅጅጋ ከነበሩበት ቤተ መንግስት ተይዘው ተወስደዋል። ፕሬዝዳንቱን ለመያዝ በተደረገው ጥረት ተኩስ መሰማቱን እማኞች ይናገራሉ።
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረገ ውይይት የክልሉን ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ። በፌደራሉ መንግስትና በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መካከል ቅዳሜ በስልክ፣ እሁድ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር በሶማሌ ክልል የተጀመረውን ነዳጅ የማውጣት ፕሮጀክት እንደሚቃወምና የኦጋዴን የራስን ዕድል በራስ መወሰን ሳይረጋገጥ የሚደረግ እንቅስቃሴ ህገ ወጥ ዝርፊያ ነው ብሎ እንደሚያምን አስታወቀ። የኦጋዴን የነዳጅ ጉድጓድ ተመርቆ የሙከራ ስራ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ኢሕአዴግ-መራሹ መንግስት ከሰባት ዐመታት በፊት “አሸባሪ” ብሎ ከፈረጀው የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር በኬንያ አስተናጋጅነት ለሦስተኛ ዙር ሰላም ድርድር ተቀምጦ ሰንብቷል፡፡ ድርድሩ የተካሄደው ከመንግስትም ሆነ ኦብነግ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ እያሉ መሆኑ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- መንግስት ከህዝብ ተሸሽጎ ከኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ጋር የሚያደርገው ድርድር አላማው የኢትዮጵያን ሉዐላዊነት መደራደሪያ አድርጎ ማቅረብ ብሎም የህወሀት ሀገር የመገንጠል ዝንባሌ ምልክቶች ናቸው ሲሉ የፖለቲካ ምሁራን አሳሰቡ። ዶ/ር ዲማ ነገዎ፣ ፕሮፌሰር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከሶማሊያ የወሰደችው የኦብነግ መሪ በሶማሊያ የደህንነት መስሪያ ቤት ተላልፎ መሰጠቱ ህገ ወጥ መሆኑን የሀገሪቱ ፓርላማ አጣሪ ቡድን ገለፀ። ባለፈው ነሀሴ በሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች ተይዞ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ፡ የሶማሊያ መንግስት በቅርቡ ለኢትዮጵያ ተላልፎ የተሰጠው የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) አመራር አብዱከሪም ሼክ ሙሴ የአሸባሪ ድርጅት አባል ነው ሲል ወነጀለ። የሶማሊያ መንግስት ካቢኔ በጉዳዩ ላይ ከህዝብ የደረሰበትን ተቃውሞ ተከትሎ ባደረገው አስቸኳይ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ ጉዳዮች ሀላፊ አብዲ ከሪን
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ የሶማሌ ክልል ህዝብ ለፍትህና ለዕኩልነት የሚያደርገውን ትግል ለማገዝና ለማስተባበር አዲስ የሶማሌ ህዝብ ንቅናቄ መመስረቱን አስተባባሪዎቹ ይፋ አድርገዋል። “የሶማሌ ክልል ፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ” ተብሎ የሚጠራው ይህ ድርጅት የሶማሌ ህዝብን ትግል ከቀሪው የኢትዮጵያ
Read More