Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራሉ ዋና ዓቃቤ ህግ ጽህፈት ቤት ለዓመታት በርካቶችን ባልተጨበጠ የሽብር ወንጀልና ተያያዥ ከፍተኛ ወንጀሎችን በመክሰስና በማሰፈረድ የሚታወቁትን ዓቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ወንድማገኝን ከኃላፊነት በማሰናበት በቦታቸው አቶ ፍቃዱ ፀጋን መሾሙን ለማወቅ ተችሏል፡፡ ዋና
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ ትላንት ሰኞ ግንቦት 14 ቀን ከወንጀል ምርመራ በደረሳቸው ጥሪ መሰረት ፓሊስ ጣቢያ ሲሄዱ ከዚህ በፊት ነፃ በተባሉበት ክስ በፍርድ ቤት እንደሚፈለጉ ተነግሯቸው ፍርድ ቤት መቅረባቸውን የዋዜማ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- ካለፈው ማክሰኞ ጀምሮ በሁሉም ደረጃ የሚገኙ የፍርድ ቤቶች ዳኞች በጥልቀት ለመታደስ በየችሎቱ መሽገዋል፡፡ ችሎት የሚያስችሉባቸው አዳራሾች ዉስጥ በስብሰባ ተሰንገው ጠዋት ገብተው ማታ እየወጡ ይገኛሉ፡፡ የልደታ የመጀመርያና ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሺህ የሚቆጠሩ ተመላላሾችን
Read More109 የከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዳኞችም ዛሬ በፓርላማ ፊት ሹመታቸው ጸድቆላቸዋል ዋዜማ ራዲዮ- ከአራት ወር በፊት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትነታቸውን በገዛ ፍቃዳቸው በለቀቁት አቶ ተገኔ ጌታነህ ምትክ አቶ ዳኜ መላኩ ዛሬ (ሀሞስ)
Read More