ዋዜማ ራዲዮ- 12 ወለል ከፍታ፣ 60ሺ ካሬ ስፋት ያለው ሒልተን አዲስ አበባ የአገሪቱ የመጀመርያው ባለ ኮከብ ሆቴል ነው፡፡ 50 ዓመቱን እየደፈነ ያለው ይህ ዕድሜ ጠገብ ሆቴል ወደ ግል ባለሐብቶች በጨረታ ይተላለፋል የሚል ዜና ከተሰማ