Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ዋዜማ ራዲዮ- ህወሀት ብቻ ሲቀር ሶስት የቀድሞው ኢህአዴግ አባል ፓርቲዎችና አጋሮች በጋራ የመሰረቱት ብልጽግና ፓርቲ በመጪው ቅዳሜ በሚሊኒየም አዳራሽ ግዙፍ የተባለ የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም እንደሚያካሂድ ዋዜማ ራዲዮ ሰምታለች። በቅዳሜው መርሀ ግብር ላይ እንዲሳተፉም በርካቶች
Read Moreበአዲስ አበባ ከተማ ያሉ የሕወሐት አባላት ብልፅግና ፓርቲን እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀርቦላቸው በጎ ምላሽ የሰጡ በርካቶች ናቸው። ብልፅግና ፓርቲን በመቀላቀል ከህወሐት የሚደርስባቸውን ጫና ግን ከወዲሁ ፈርተውታል። ዝርዝሩን ያንብቡት ዋዜማ ራዲዮ – የኢትዮጵያ ገዥ ግንባር ሆኖ
Read Moreዋዜማ ራዲዮ -የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ወታደራዊ ክንፍ ከማናቸውም የኦነግ የፖለቲካ አመራሮች ጋር አብሮ እንደማይሰራ በማስታወቅ ከእንግዲህ በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሀይል ለመፋለም መወሰኑን አስታውቋል። የወታደራዊ ክንፉ አመራሮች ለዋዜማ እንደገለፁት በአቶ ዳውድ ኢብሳ የሚመራውም
Read Moreገዥው ፓርቲ ኢሕአዴግ በውስብስብ ፈተናዎች ውስጥ በመውደቅና በመነሳት መካክል መሆኑ ይታወቃል። ድርጅቱ ተስፋ የለውም የሚሉ አንዳሉ ሁሉ ድርጅቱ ወደ አዲስ ቅርፅና አደረጃጀት እያመራ ነው የሚሉም አሉ። የዋዜማው ቻላቸው ታደሰ ድርጅቱ እየያዘ ያለውን አዲስ አሰላለፍና
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የጠራ አስተያየት በመስጠት የሚታወቁት ቴረንስ ሊየንስ አዲስ መፅሐፍ ለንባብ አብቅተዋል የተለያዩ ጥናቶችን በመፃፍ አስተያየት በመስጠትና በማማከር ለአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ቅርብ እንደሆኑ የሚነገርላቸው ቴረንስ ሊየንስ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እንቆቅልሽ
Read Moreደኢህዴን በሲዳማ ክልል የመሆን ጥያቄ ዙሪያ ያወጣው ግልፅነት የጎደለው መግለጫ ውዝግቡ ገና ከመቋጫው እንዳልደረሰ ጠቋሚ ነው። ምርጫ ቦርድ በበኩሉ ውጥረቱን ረገብ ያደረገና ህዝበ ውሳኔ ለማድረግ የሚቻልበትን ሁኔታ ያብራራ ምላሽ ሰጥቷል። በመጪዎቹ ወራት ከሲዳማ የክልልነት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የስልጣን ጊዜው ተጠናቆ ለአንድ አመት ተጨማሪ ጊዜ በስልጣን ላይ የቆየውን የኣአዲስ አበባ መስተዳድር አሁንም ለተጨማሪ ጊዜ በስልጣን እንዲቆይ የሚያስችል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ዋዜማ ከመስተዳድሩ የውስጥ ምንጮች ስምታለች። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የጦር መሳርያ በመያዝ በሚሊንየም አዳራሽ የመንግስት ባለስልጣናት ላይ ጥቃት ሊያደርስ ነበር የተባለው ሀየሎም ብርሀኔ የሟች ሜ/ጀ ገዛኢ አበራ ጠባቂ ነኝ በማለት በፍርድ ቤት ተከራከረ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ከአማራ ክልል “የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር
Read Moreዋዜማ ራዲዮ– የትግራይ ክልል መንግስት የደርግ ስርዓት ወድቆ ህወሀት መር የሆነው የኢሕአዴግ አስተዳደር ስልጣን የያዘበትን የግንቦት ሀያ በዓል በክልሉ በዘላቂነት ለማክበር የረጅም ጊዜ እቅድ አውጥቷል። ማዕከላዊው መንግስትና የኢሕአዴግ አባል ድርጅቶች ግንቦት ሀያን ለማክበር በሚያንገራግሩበት
Read Moreዋዜማ ራዲዮ- የትግራይ ክልል በተለይ በመቀሌ ከተማና በዙሪያዋ ለነባር ታጋዮች እና ለመንግስት ሰራተኞች የቤት መስሪያ ቦታ ለመስጠት መዝገባ መጀመሩን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ለነባር ታጋዮች ለመስጠት እየተዘጋጀ ያለው ቦታ 140 ካሬ ሜትር ሲሆን በከተማዋ
Read More