Tag: election

የምርጫ ቦርድ ቅሬታና የዋዜማ ማረሚያ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስባተኛውን ሀገራዊ የምርጫ ሰሌዳ በሚመለከት ከፖለቲካ ፓርቲዎችጋር ማክሰኞ ጥቅምት 10 ቀን 2018 ያደረኩት ውይይት ገንቢና በቀጣይ ለሚደረጉ የምርጫ ዝግጅቶች ግብዐት የተገኘበት ነበር ሲል አስታውቋል። የቦርዱ ሰብሳቢ…

ምርጫው ይራዘማል?

[ይህን ዘገባ በተመለከተ የምርጫ ቦርድ ቅሬታና የዋዜማ ማረሚያ ተካተውበታል። በማስፈንጠሪያው ይመልከቱት] ዋዜማ- የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ስባተኛውን ሀገራዊ የምርጫ ሰሌዳ በሚመለከት የፖለቲካ ፓርቲዎችን ለማወያየት ለጋዜጠኞች ዝግ የሆነ ስብሰባ ትናንት አድርጎ…

ጠቅላይ ሚንስትሩ በምርጫ ዙሪያ ነገ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ይወያያሉ

ዋዜማ ራዲዮ- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በነገው ዕለት (ረቡዕ )ከተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች ጋራ ይወያያሉ። የኮሮና ወረርሽኝ በቀጣዩ ምርጫ ዝግጅትና አፈጻጸም ላይ ባስከተለው ጫናና በመፍትሔዎቹ ዙሪያ እንደሚነጋገሩ ዋዜማ አረጋግጣለች። ውይይቱ የኢትዮጵያ ብሔራዊ…

የብርቱካን ሸክም !

ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድን እንዲመሩ መሾማቸው በሀገሪቱ የፖለቲካ ሽግግር አዲስ ምዕራፍ ነው። የግለሰቧ የጀርባ ታሪክ ለህግ ልዕልና ያላቸው ፅናትና በህዝብ ዘንድ ያላቸው አመኔታ ሹመቱን እንደ ትልቅ…