Tag: Djibouti

በኢትዮ- ጅቡቲ ድንበር አካባቢ በሚደረግ የጠረፍ ንግድ ላይ አዲስ መመሪያ ወጣ

ዋዜማ~ በኢትዮጵያና ጅቡቲ መካከል የጠረፍ ነጋዴዎች የሚያስወጡትና የሚያስገቡት የምርት መጠንና አይነት በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከአንድ ሺ የአሜሪካ ዶላር ወይንም ተመጣጣኝ የኢትዮጵያ ብር አልያም ተመጣጣኝ የጅቡቲ ፍራንክ መብለጥ የለበትም ሲል…

ኢትዮዽያ ኤርትራ በጅቡቲ ላይ የፈፀመችውን ወረራ የሚከታተል ኮማንድ ልታቋቁም ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኳታር ወታደሮች ከአወዛጋቢው የጅቡቲና የኤርትራ ድንበር  ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ ኤርትራ አወዛጋቢውን የራስ ዱሜራ ኮረብታ ወራ መያዟ ተሰምቷል። ኤርትራ ወረራ ስለመፈፀሟ ማስተባበያ አልሰጠችም፣ ይልቁንም በኳታር ድንገተኛ ለቆ መውጣት ግራ…

የኢትዮ ጅቡቲ አዲሱ የባቡር መስመር የቻይና አፍሪቃን የመቀራመት ዕቅድ አካል ነው

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አዲሱ መስመር ዝርጋታ የሁለቱ ሀገራት የብቻ ፕሮጀክት እንደሆነ ይገለጽ እንጂ፣ የቻይና “ዋን ቤልት፣ ዋን ሮድ” ዕቅድ አንድ አካል መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት፡፡ በቻይናው መሪ…

ኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች

ኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች። ኤርትራ አራቱን ወታደሮች የለቀቀችው በኳታር አደራዳሪነትና ግፊት ነው። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስሞኑን በኳታር ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ከጅቡቲ ጋር ድርድር…

ኤርትራ፣ ኢትዮዽያና ጅቡቲ በየመን ቀውስ ዙሪያ ተፋጠዋል

የኤርትራ የሳዑዲን ፀረ-ሁቲ ወታደራዊ ጥምረት ለመደገፍ ዳር ዳር ማለት ኢትዮዽያንና ጅቡቲን አስደንግጧል። የየመን ቀውስ በአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች ዙሪያ እንደተፈራውና እንደተጠበቀው መፋጠጥ አስከትሏል። ኤርትራ በሳዑዲ ከሚመራው ጥምር ሀይል ጎን ለመሰለፍ መንታ…

የጅቡቲና ኤርትራ አዲስ ውዝግብ

የጅቡቲው ፕሬዝዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌህ ስሞኑን ለመንግስታቱ ድርጅት ባቀረቡት አቤቱታ ከኤርትራ ጋር የገቡበት የድንበር ውዝግብ ሊፈታ ባለመቻሉ አለማቀፉ ማህበረሰብ ጣልቃ እንዲገብ ተማፅነዋል። የኤርትራ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በስልጣን እስካሉ ድረስ አካባቢው…

ወደብ አልባ መሆን ስንት እያስከፈለን ነው? (ሪፖርት ክፍል ሁለት)

በኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የፖለቲካ ኪሳራውን በመፍራት ይመስላል ሀገሪቱ ወደብ አልባ በመሆኗ በአጠቃላይ እየደረሰ ስላለው ብርቱ ኢኮኖሚያዊይና ማህበራዊ ቀውስ ይፋ ማድረግ የማይደፍረው። አሁን አሁን ግን ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት ባለስልጣናት፣…

Ethiopia’s underground battle for Djibouti —Listen the report

    በጅቡቲ የሃያላን ሀገራት ጂኦፕለቲካዊ ፍላጎት እየጨመረ መሄድ ኢትዮዽያን ተጨማሪ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ዋጋ እያስከፈላት ነው። የኢትዮዽያ የባህር በር አልባ መሆን ለገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ሳይቀር ትልቅ የራስ ምታት መሆኑ የጓዳ…