Tag: Development

በቀጣዮቹ ሶስት ወራት አንድ መቶ ሺ ዜጎች ብሄራዊ መለያ ቁጥር (መታወቂያ) ይወስዳሉ

ከአምስት ዓመት በኋላ መለያ ቁጥር መያዝ ግዴታ ይሆናል። ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት አገልግሎት መስጠት የጀመረው ብሄራዊ መታወቂያ  በቀጣዮቹ ሶስት ወራት ለአንድ መቶ ሺ ዜጎች የመታወቂያ ምዝገባ (የመለያ ቁጥር) አገልግሎት…

የወለድ ምጣኔን በገበያ እንዲወሰን የማድረግ ዕቅድ እንዳለ አዲሱ የ10 ዓመት የልማት ፖሊሲ ሰነድ አመለከተ

ዋዜማ ራዲዮ- የባንኮች የወለድ ምጣኔ በገበያ ፍላጎትና አቅርቦት እንዲወሰን መንግስት በአስር አመት የልማት እቅዱ ላይ መወሰኑን ዋዜማ ራድዮ የተመለከተችው የእቅዱ ሰነድ አመለከተ። ከዚህኛው አመት ማለትም ከ2013 አ.ም እስከ 2022 አ.ም…

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረው 33 ቢሊየን ብር አርባ በመቶው ተበላሽቷል ፣ ባክኗል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ካበደረገው ብድር በአጠቃላይ የተበላሸው ብድር ምጣኔ 40 በመቶ ደረሰ ። ልማት ባንኩ አሁን ላይ የሰጠው ብድር ወይንም (outstanding loan) ከ33 ቢሊዮን ብር የሚያልፍ ሲሆን ፤ ከዚህ…

የህዝብ ቆጠራ በአዲሱ የፖለቲካ ቀውስ መሀል

ዋዜማ ራዲዮ- በየአስር ዐመቱ የሚካሄደው ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ በውስብስብ ጥያቄዎችና ችግሮች ታጥሮ ከተፍ ብሏል፡፡በማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አማካኝነት የሚካሄደው የሕዝብና ቤቶች ቆጠራ ሊካሄድ ቀን ተቆርጦለታል፡፡ በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ሕዝብና ቤቶች ቆጠራ…

ኢትዮዽያ ሁለት ነጥብ አምስት ቢሊየን ብር ዓለማቀፍ ድጋፍ ተከለከለች

ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ የአየር ንብረት አደጋን ለመቋቋም ለአለማቀፉ የአረንጓዴ ፈንድ (Green Climate Fund) ያቀረበችው የሁለት ነጥብ አምስት ቢሊየን ብር ፕሮጀክት ከስድስት ሀገሮች ተቃውሞ ቀርቦበት ተቀባይነት ሳያገገኝ ቀረ። ፕሮጀክቱ በኢትዮጵያ ለሚገኙ…

የስኳር ፕሮጀክቱ ምስቅልቅል

በኢትዮዽያ መንግስት የተጀመረውና ብዙ የተባለለት ግዙፍ የስኳር ፕሮጀክት ከፍተኛ አስተዳደራዊ ምስቅልቅልና በሚሊየን ዶላር የሚቆጠር ብክነት እየገጠመው ነው። የገዢው ፓርቲ ኩባንያዎች በስፋት የሚሳተፉበት ይህ ፕሮጀክት ሙስናና ከፍ ያለ የብቃት ማነስ የታየበት…

“ጉደኛው” ግብርናችን፡ ምርቱ እና ቁጥሩ (ክፍል አንድ)

( ዋዜማ ራዲዮ) እንደ መንግስት መረጃ ቢሆን ኖሮ! ኢትዮዽያ በ5 አመት ውስጥ ያስመዘገበችውን ያህል የግብርና ምርት ዕድገት ለማስበዝገብ ህንድ በአረንጓዴ አብዮት ዘመን (1975-1990) አስራ አምስት አመት ፈጅቶባታል። አለምን ባስደመመው የቻይና…

Ethiopia’s growing loan and large infrastructure projects – ብድርና ልማት… አልተገናኝቶም?

በኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አልፎ ለድሀው ዳቦ ለማመጣት ይቻለዋልን? ሀገሪቱ በገፍ እየወሰደች ያለው ብድርስ መቆሚያው የት ይሆን? የመሰረተ ልማት ግንባታው እጅግ አስፈላጊ የመሆኑ ያህል- “ዕድገትና…