Tag: Court

አቃቤ ህግ በሙስና ተከሳሾች ላይ በህጉ ውስጥ የሌለ አንቀፅ በመጥቀሱ ችሎቱ በድጋሚ ተቀጠረ

ዋዜማ ራዲዮ- በውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን ሀላፊዎች ላይ አቃቤ ህግ በሙሰና አዋጅ ላይ በሌለ አንቀፅ መክሰሱን ተከትሎ ክሱን እንዲያሻሽል ብይን ተሰጠ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በቀድሞ የውሀ ስራዎች ኮንስትራክሽን መስሪያ ቤት…

መመርያን በመጣስ የመድሀኒት ግዥ ፈፅመዋል የተባሉ ባለስልጣናት ላይ ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ በኢትዮጵያ መድኃኒት ፈንድና አቅርቦት ኤጀንሲ የቀድሞ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ ክስ መስርቷል፡፡ አቃቤ ህግ ሁለት የክስ መዝገቦችን ትናንት ግንቦት 12 ከሰዓት በኋላ በፌደራል ከፍተኛ…

ከፍተኛ የስንዴ ዱቄት እጥረት በሀገሪቱ ላይ እንዲከሰት አድርገዋል በተባሉ ሀላፊዎች ላይ ክስ ተመሰረተ

ዋዜማ ራዲዮ- ለገበያ ማረጋግያ አላማ የሚውል 400ሺህ ሜትሪክ ቶን ስንዴ ግዥን በተመለከተ በሙስና ወንጀል የተጠረጠሩ 10 የቀድሞ የመንግስት ሀላፊዎች በቁጥጥር ስር ውለው ለምርመራ የ14 ቀን የጊዜ ቀጠሮ ተሰጥቶባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡…

የፌደራል ፖሊስ በሶማሌ ክልል ሁከት የተሳተፉ ተከሳሾችን መያዝ እንዳልቻለ ገለፀ

እስካሁን ስላልተያዙት 39 ተከሳሾች አቃቤ ህግ የፖሊስን ሪፖርት ያብራራ ሲሆን በብዛት የስም መመሳሰል ስላለ ተከሳሾቹን እስካሁን ለይቶ መያዝ እንዳልቻለ ተገልፀዋል፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል…

የአብይ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ አቤቱታ ሲቀርብባቸው በከረሙ ተቋማት ላይ አነጣጥሯል

በሳምንቱ ማብቂያ አዲስ የፀረ ሙስና ዘመቻ ተጀምሯል። መንግስት ስልሳ የሚጠጉ የሙስና ወንጀል ተጠርጣሪዎችን በቀጥጥር ስር አውሎ ጉዳያቸው እየተመረመረ ይገኛል። እነማን ታስሩ? በምንስ ወንጀል ተጠረጠሩ? ዋዜማ ጉዳዩን በበቂ ጥልቀት አቅርባለች። አንብቡት…

“የተመሰረተብኝ ክስ ምንም መሰረት የሌለው ውሸት መሆኑን በሂደት ፍርድቤቱ እንደሚረዳኝ አምናለሁ”- ኢሳያስ ዳኘው

ዋዜማ ራዲዮ- የ59 አመቱ ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ዋና ሀላፊ እና የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ወንድም የሆኑት ኢሳያስ ዳኘው ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2011 ዓም የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለፍርድ ቤት…

የደህንነትና ማረሚያ ቤት ሀላፊዎች የችሎት ክርክር ቀጥሏል

ዋዜማ ራዲዮ- በተለያየ ወንጀል ተጠርጥረውና እና ታስረው በነበሩ ግለሰቦች ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊት ፈፅመዋል የተባሉ 33 የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት ባለሞያዎች፣ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መርማሪዎች እና የማረሚያ ቤቶች ሀላፊዎች ታስረው በህግ…

አቶ ኢሳያስ ዳኘው ካቀረቡት የክስ መቃወሚያ አራቱን ችሎቱ ተቀብሎታል

ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞ የኦፕሬሽን ክፍል ሀላፊ ኢሳያስ ዳኘው የካቲት 12 ቀን 2011 ዓም ረፋድ ላይ ቀድመው በተጠረጠሩበት ጉዳይ የዋስትና መብት በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሲሰጣቸው በተመሳሳይ ቀን ከሰዓት በኋላ…

በእስር ላይ ያሉ የቀድሞ የማረሚያ ቤት ሀላፊዎች የክስ መቃወሚያ አቀረቡ

በእስር ላይ የሚገኙ የማረሚያ ቤት ሀላፊዎችና በስብዓዊ መብት ጥሰት የተከሰሱ ግለሰቦች የካቲት 27/2011 በዋለው ችሎት የቀረበብን ክስ አግባብነት ይጎድለዋል፣ ለመከላከል እንዳንችል ተደርጎ ቀርቦብናል ሲሉ ዘለግ ያለ መከራከሪያቸውን አቅርበዋል። የዋዜማ ሪፖርተር…

ፍርድ ቤቱ ከሆቴል ግዥ ጋር በተያያዘ በቀረበው ክስ የሜ/ጀ ክንፈ ዳኘውን እና ሌሎች ተከሳሾችን የክስ መቃወሚያ ውድቅ አደረገ

ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት በዛሬ (የካቲት 26/2011) ውሎው የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪን ኮርፖሬሽን(ኢብኮ) የቀድሞ ዋና ሀላፊ ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው ከተከሱሳባቸው 4 ክሶች ውስጥ…