Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
የዓለምን ታሪክ መዛግብት አገላብጠን በአሥራ ስድስት ዓመቱ ከ3,000 ለሚበልጡ ጭፍሮች መሪ ለመኾን የበቃ ወጣት ለማግኘት መሞከር ቀላል ፈተና አይኾንም። ይህ ብርቅ ታሪክ ግን ብዙም ከዘመናችን ባልራቀ አንድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሕይወት ውስጥ የተፈጸመ እውነተኛ ታሪክ
Read Moreበኢትዮጵያ እየተካሔደ ያለው የመሰረተ ልማት ግንባታ የሀገሪቱን ገፅታ ከመገንባት አልፎ ለድሀው ዳቦ ለማመጣት ይቻለዋልን? ሀገሪቱ በገፍ እየወሰደች ያለው ብድርስ መቆሚያው የት ይሆን? የመሰረተ ልማት ግንባታው እጅግ አስፈላጊ የመሆኑ ያህል- “ዕድገትና ብልፅግና ብቻ ሳይሆን ዕዳና
Read Moreአለም አቀፍ የቦንድ ገበያ የፖሊሲ ለውጥ ጅማሮ ? የአለሙን የገበያ ስርአት ‘የሞት መንገድ'(Dead end) እያለ በባላንጣነት ለሚወነጅልው የኢህአዴግ መንግስት ወደ አለም አቀፍ የቦንድ ገበያ መግባት የፖሊሲ ለውጥ ጅማሮ ወይስ ሌላ ምክንያት ይኖረው ይሆን? በአለም
Read Moreነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ ያስረዳሉ
Read Moreነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ ያስረዳሉ
Read Moreየቀድሞው ጠ/ሚ/ር መለስ ዜናዊ ስም ተደጋግሞ የሚነሳበት (በተለይ በደጋፊዎቻቸው) የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ “ከተንኮታኮተበት አንስተውታል” የሚል ነው። ተንታኞች ግን -የመለስ የኢኮኖሚ መርህ ሀገሪቱን በዘላቂነት ከድህነት የሚያላቅቅ አይደለም ይላሉ፣ ይልቁንም መለስ ኢኮኖሚውን “ለአፈና አገዛዝ ጥበብ ሲጠቀምበት” ነበር
Read More“ሰውየው ኢትዮጵያዊነትን የሚዐየፍ፣ሀገሪቱን ወደማትወጣው አዘቅት የጨመረ በወንጀል መጠየቅ የነበረበት” የሚሉ አሉ። ሌሎች “ባለ ራእይ፡ የልማት ጀግና ሀገሪቱን ከወደቀችበት ያነሳ የህዳሴ ፋና ወጊ”.. ወዘተ እያሉ ያሞካሹታል። ለመሆኑ እውነተኛው የመለስ መገለጫ፣ ስብእናና ማንነት ምን ይመስላል? ዋዜማ
Read More“ሰውየው ኢትዮጵያዊነትን የሚዐየፍ፣ሀገሪቱን ወደማትወጣው አዘቅት የጨመረ በወንጀል መጠየቅ የነበረበት” የሚሉ አሉ። ሌሎች “ባለ ራእይ፡ የልማት ጀግና ሀገሪቱን ከወደቀችበት ያነሳ የህዳሴ ፋና ወጊ”.. ወዘተ እያሉ ያሞካሹታል። ለመሆኑ እውነተኛው የመለስ መገለጫ፣ ስብእናና ማንነት ምን ይመስላል? ዋዜማ
Read MoreWazema Ethiopia is an independent, non-partisan, non-religious, and non-profit organization registered in Sweden. The organization is established by three exiled Ethiopian journalists who were forced to leave the country due to their work and
Read More