Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ጋዜጠኛ ርዕዮት አለሙ ከእስር መለቀቋ ተሰማ። በትናንትናው ዕለት አምስት ጦማርያንና ጋዜጠኞች ከዕስር በነፃ እንዲሰናበቱ መደረጉ ይታወሳል።
Read Moreየኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም ወይም በፈረንጁ ቃል INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው ሲል የራሱ የስለላ ሸሪክ ወነጀለው። ኢንሳ የኢሳት (ESAT) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነዐምን ዘለቀን ለማጥመድ ብዙ መድከሙን የሚጠቁም መረጃ ይፋ ሆኗል። “ሌባን ሌባ ቢሰርቀው
Read Moreበኢትዮጵያ በስልጣን ላይ ያለው መንግስት የፖለቲካ ኪሳራውን በመፍራት ይመስላል ሀገሪቱ ወደብ አልባ በመሆኗ በአጠቃላይ እየደረሰ ስላለው ብርቱ ኢኮኖሚያዊይና ማህበራዊ ቀውስ ይፋ ማድረግ የማይደፍረው። አሁን አሁን ግን ጉዳዩ የሚመለከታቸው የመንግስት ባለስልጣናት፣ የልማት አጋሮችና አለም ዓቀፍ
Read Moreኢትዮዽያ የልውጥ ህያዋን (GMO) በሀገሪቱ ጥቅም ላይ እንዲውል ህጓን አላልታለች። የህጉ መሻሻል አደገኛና የሀገሪቱን ዘላቂ ጥቅም የሚጎዳ ነው ይላሉ የአካባቢ ጥበቃ ተቆርቋሪዎች። መንግስት በለገሾች ተፅዕኖ ህጉን ለማሻሻል መገደዱን የሚያስረዱም አሉ።የፍሬስብሀት ስዩም ዘገባን አርጋው አሽኔ
Read Moreዋዜማ ሬድዮ/UPDATED/– የዞን 9 ጦማሪ ዘላለም ክብረት ፣ ማህሌት ፋንታሁን፣ ጋዜጠኞቹ ተስፋለም ወልደየስ፣ ኤዶም ካሳዬ እና አስማማው ሃይለጊዮርጊስ ከእስር ተፈቱ።ኤዶምና ማህሌት በይፋ ከቃሊቲ እስር ቤት የሚወጡት ነገ ማለዳ እንደሆነ ለማወቅ ችለናል። ዛሬ ማምሻውን “ክሳችሁ ተቋርጧል፣ አሁኑኑ እቃችሁን
Read Moreከኢህአዴግ መቶ ፐርስንት የምርጫ ውጤት ማግስት ተቃዋሚዎች አዲስ አይነት የትግል ስልት መከተል አለባቸው በሚለው ብዙዎች ይስማማሉ። ልዩነት ያለው የሰላማዊ የትግል ስልት የትም አያደርስም በሚሉና የሰላማዊ ትግሉ ያልተሞከሩ አቅጣጫዎችን በሚመክሩት መካከል ነው። ሁሉን አቀፍ የትግል
Read Moreበቅርቡ ራስን የማስተዳደር መብት የተፈቀደለት የቅማንት ብሄረሰብ ከጠየኩት 126 ቀበሌ 52 ቀበሌ ብቻ ነው የተፈቀደለኝ፣ ቀሪዎቹ 74 ቀበሌዎች ይሰጡኝ ሲል ብርቱ ተቃውሞ አቅርቧል። ለቅማንት ብሄረሰብ ራስን የማስተዳደር መብት መፈቀዱን ተከትሎ ሌሎች ብሄረሰቦችም በውሳኔው በመነቃቃት
Read Moreየፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ የሚሊዮን ዶላር ፈተና እኛን የሚገደንን ማን ከቁብ ይቆጥረዋል? የኛን ታሪክ ማን ይተርክልናል? ሌላው ዓለም ስለራሱ የሚነግረንን በሲኒማውም በሙዚቃውም እኛጋ ሲያደርስ ስለራሳችን የምንለው በጣም ጥቂት ነው። ኃይሌ ገሪማን የመሰሉ ጥቂት ብርቅዬ የፊልም
Read Moreመንግስት የግል ተቋማት ሰራተኞችን የጡረታ ገንዘብ ወደራሱ ካዝና ማዛወር የፈለገው ለምን ይሆን? ሰሞኑን አዲሱን የግል ተቋማት ሰራተኞችን ጡረታ ረቂቅ አዋጅ ተከትሎ ገንዘባችን ሊወሰድብን ይችላል ብለው የስጉ ስራተኞች ገንዘባቸውን ከባንክ እያወጡ ነው። ሌሎች አሰሪዎቻቸውን
Read Moreየኤርትራ ሰሞነኛ ፈተና በየመን የተከሰተውን ቀውስ ተከትሎ ሳዑዲ ዐረቢያ በኤርትራ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የመሰንዘር ውጥን ነበራት። ይህን የሰሙት የኤርትራ ፕሬዝዳንት ሳዑዲ ድረስ ሄደው ወታደራዊ ጥቃቱን ማስቀረት ቢችሉም ይዘው የተመለሱት የቤት ስራ ዛሬም ድረስ የራስ
Read More