Copyright © 2015 - Wazema Radio. All rights reserved.
ሰማያዊ ፓርቲ የምርጫው ሂደት የትም ካላደረሰው ምን ኣአቅዷል? ፍትሀዊ ምርጫ እንደማይኖር እየታወቀ በምርጫ መሳተፍ የገዥውን ፓርቲ ድግስ ከማድመቅ የዘለለ ምን ጠቀሜታ ይኖረዋል? የፓርቲው ቃል ኣአቀባይ ከዋዜማ ሬድዮ ጋር አጭር ቆይታ አድርጞል  
Read Moreገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ የሰላማዊ ትግሉን አማራጭ ከመቼውም ጊዜ በላይ አጥቦታል:: ታዲያ በዚህ ሁኔታ ምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? ዶር ነጋሶ ጊዳዳ “የራስን ዕድል በራስ መወሰን እስከመገንጠል” በህገ መንግስቱ በመካተቱ “ደሰተኛ ነኝ” ” በሂደቱ መሳተፌ ኩራት
Read Moreነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ ያስረዳሉ
Read Moreነጻ የመገናኛ ብዙሀን በሌሉበት፡የምርጫ አስፈፃሚና የፍትሕ ስርዓቱ የፓርቲ የፖለቲካ መሳሪያ በሆኑበት ሁኔታ -የተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫ መሳተፍ ምን ይፈይዳል? የዋዜማ ተንታኞች በአስቸጋሪ ሁኔታም ቢሆን ምርጫ በመሳተፍ ውስጥ የሚገኘውን የፖለቲካ ግብ ያስረዳሉ
Read More