Category: Current Affairs

በሜቴክ እየተገነባ ያለው ያዩ የማዳበሪያ ፋብሪካ አደጋ ደረሰበት

ዋዜማ ራዲዮ- በብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ተይዞ ግንባታው እጅግ የተጓተተው የያዩ ማዳበሪያ ፋብሪካ በቅርቡ የፕሮጀክቱ አንድ አካል የሆነው የማቀፊያ ግንብ መደርመሱን ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ይህ የማቀፊያ ግንብ የመስንጠቅ አደጋ…

ሜቴክ ስራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው ፣ ድርጅቱ በአዲስ መልክ ይደራጃል

ዋዜማ ራዲዮ- በሙስናና በብቃት ማነስ ለከፍተኛ የሀብት ብክነት ስበብ የሆነው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ሲቪል ሰራተኞቹን በግዳጅ እረፍት እያስወጣ ነው። ድርጅቱ በአዲስ መልክ ሊዋቀር እንደሆነም ተሰምቷል። በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ…

የሕዳሴው ግድብ እክል ገጥሞታል

ዋዜማ ራዲዮ- የሕዳሴው ግድብ ዋና መሀንዲስ የነበሩት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ባልታወቀ መልኩ ሞተው ከመገኘታቸውን አስቀድሞ በጣልያኑ ተቋራጭ ሳሊኒ እና በመከላከያ ብረታብረትና ኢንጂነሪንግ (ሚቴክ) መካከል የከረረ አለመግባባት እንደነበር ይፋ ሆኗል። ሳሊኒ በሚቴክ…

የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አላሰለጠንኩም አላስታጠኩም አለ

ዋዜማ ራዲዮ- የእንግሊዝ መንግስት የሶማሌ ክልል ልዩ ሀይልን አሰልጥኗልና አስታጥቋል በሚል ሲወጡ የከረሙት ዘገባዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲል አስተባበለ። በአዲስ አበባ የሚገኘው የእንግሊዝ ኤምባሲ ለዋዜማ በላከው መግለጫው እንግሊዝ በሶማሌ ክልል ከ…

የኢትዮጵያ መንግስት የኤርትራን ወደብ አጠቃቀም የሚያጠና ቡድን አቋቋመ

ዋዜማ ራዲዮ- በቀድሞ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ግርማ ብሩ የሚመራ ቡድን ኢትዮጵያ የኤርትራን ወደቦች የምትጠቀምበትን ሁኔታ ማጥናት እንደጀመረ ከኢትዮጵያ የማሪታይም ጉዳዮች ባለስልጣን ያገኘነው መረጃ ያሳያል ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ…

ከባህር ማዶ የተመለሱ የተቃዋሚ መሪዎችና ግለሰቦች የሆቴልና የመጓጓዣ ወጪ መንግስትን እየፈተነ ነው

የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከቀናት በኋላ አዲስ አበባ ይገባሉ ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል ወደ ሀገር ቤት የገቡ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ ድርጅቶች አመራሮች፣ ታዋቂ ግለሰቦችና ጉዳይ አስፈፃሚዎችን በዓየር ለማጓጓዝ ለሆቴልና ትራንስፖርት…

የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በቁጥጥር ስር ውለዋል

ዋዜማ ራዲዮ- የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) በቁጥጥር ስር ውለዋል። የክልሉ ምክር ቤት ምንጮች እንደነገሩን አብዲ ኢሌ በጅጅጋ ከነበሩበት ቤተ መንግስት ተይዘው ተወስደዋል። ፕሬዝዳንቱን ለመያዝ በተደረገው ጥረት…

በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ንግግር እየተካሄደ ነው

ዋዜማ ራዲዮ- በፌደራል መንግስትና በሶማሌ ክልል መካከል ባለፉት ሁለት ቀናት በተደረገ ውይይት የክልሉን ሰላምና መረጋጋት ለመመለስ መግባባት ላይ መደረሱ ተሰማ። በፌደራሉ መንግስትና በሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ መሀመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ)…

አርበኞች ግንቦት ሰባት ከመንግስት ጋር ስምምነት ላይ ደረሰ

ዋዜማ ራዲዮ – የአርበኞች ግንቦት ሰባት አመራሮች ከጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በአሜሪካ ባደረጉት ሁለት ዙር ዝግ ውይይት ወደ ሀገር ቤት ተመልሰው በሰላማዊ መንገድ በፖለቲካ የሚሳተፉበት ሁኔታ ላይ መስማማታቸው ተሰማ።…

ኢትዮጵያ፤ የዴሞክራሲያዊ ሽግግር ፍለጋ [በመስፍን ነጋሽ]

ለተሐድሶ እና ለሽግግር ዘመን የፍኖተ ካርታ ጥቆማ (ሙሉ ፒዲኤፍ PDF)  በመስፍን ነጋሽ- ዋዜማ ራዲዮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ (ጠ/ሚሩ) ሥልጣን ከያዙ ጀምሮ በርካታ ተስፋ ሰጪ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። በየዕለቱ የሚደረጉ ነጠላ እርምጃዎች አገሪቱ…