Home Current Affairs (page 38)

Current Affairs

Demeke Mekonen

Wazema Alerts-የመንግስት ከፍተኛ ልዑካን ለረሀብ አደጋው ዕርዳታ ለመማፀን በዋሽንግተን በኒውዮርክና በአውሮፓ እየዞረ ነው

Mar 25, 2016 1

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የሚመራ ከፍተኛ የኢትዮጵያ ልዑክ በተለያዩ ሀገራት በመዞር ላይ ይገኛል። ልዑኩ በአሜሪካ የተባበሩት መንግስታት መቀመጫ በሆነችው ኒውዮርክ እና በዋይት ሀውስ መናኸሪያ ዋሽንግተን ዲሲ ቆይታ እንደሚያደርግ የዋዜማ ምንጮች ጠቁመዋል። የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን

Read More
Ethiopian Federal Police  members ride through Addis Ababa, May 21, 2010. AP

የኢትዮዽያ መንግስት የደህንነትና የፀጥታ መዋቅሩን ሊከልስ ነው

Mar 24, 2016 1

በሀገሪቱ የተባባሰውን የፀጥታና የመረጋጋት ችግር ተከትሎ መንግስት በተበታተነ መልክ የሚንቀሳቀሱ የደህንነትና የፀጥታ ተቋማቱን በአዲስ መልክ ለማደራጀት እየተንቀሳቀሰ ነው። “የደህንነትና የፖሊስ ተቋማት አሁን ባሉበት ሁኔታ መቀጠል ለሀገሪቱ ዘላቂ ህልውና አደጋን ይጋብዛል” ያለው የመንግስት የደህንነት ካውንስል

Read More
A girl fetching a water-Photo credit US Embassy in Addis Ababa

የዋዜማ ጠብታ- ግማሽ ሚሊየን ኢትዮዽያውያን በኦሮሚያው ቀውስ ሳቢያ የሚጠጣ ውሀ አጥተው እየተሰቃዩ ነው

Mar 24, 2016 1

አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጲያውያን በከፋ የውሃ እጦት እየተሰቃዩ ነው፣ ኦሮሚያ ክልል በተነሳው ተቃውሞ ምክንያት ከግማሽ በላይ የሆኑትን መድረስ እንዳልተቻለ የዋዜማ ምንጮች ይናገራሉ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ቀስ በቀስ ስር እየሰደደ የመጣውን ግጭት ለመቆጣጠር መንግስት የክልሉ ልዩ

Read More
IMG_20160324_203322_520

የዋዜማ ጠብታ-የስዕል አምሮትን የሚቆርጥ አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ተዘጋጅቷል

Mar 24, 2016 1

በአዲስ አበባ የሚዘጋጁ የስዕል አውደ ርዕይ (Exhibition) ላይ የቀረቡ ስዕሎች የዕይታ ጊዜያቸው ከተጠናቀቀ በኋላ በተራው ነዋሪ መኖሪያ ቤት የመግባት ዕድላቸው አነስተኛ ነው፡፡ ስዕሎቹን የራስ ለማድረግ የከተማዋ ቱጃር ነጋዴ አሊያም ዲፕሎማት ወይም ደግሞ እግር የጣለው

Read More
Cereal market

የዋዜማ ጠብታ: የሸቀጦች የዋጋ ጭማሪ አንዣቧል

Mar 23, 2016 1

በየካቲት ወር የተመዘገበው አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ጊዜ ከነበረው በ8.7 በመቶ ከፍ ማለቱን ከማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ የወጣ መረጃ አመለከተ፡፡ ኤጀንሲው በየወሩ የሚያወጣው የሸማቾች ዋጋ መመዘኛ ኢንዴክስ እንደሚያሳየው የየካቲት ወር 2008 ዓ.ም የምግብ

Read More
trump

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ለዶናልድ ትራምፕ ስልክ ደወሉ

Mar 22, 2016 0

[Wazema Alerts] የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ለአሜሪካ ፕሬዝዳንታዊ ዕጩ ዶናልድ ትራምፕ ስልክ ደወሉ። ኪር ለዶናልድ ትራምፕ መልካም ምኞታቸውን የገለፁ ሲሆን በፕሬዝዳንታዊው ምርጫ ድል እንዲቀናቸው ተመኝተዋል። ትራምፕ ከተመረጡ ዳጎስ ያለ የኢንቨስትመንት ፍስት ወደ ደቡብ

Read More
Karaturi

ኢህአዴግ ላልተወሰነ ጊዜ መሬት እደላ አቆመ

Mar 22, 2016 4

  የኢትዮዽያ መንግስት ብዙ ተስፋ የጣለበትንና የውጪ ምንዛሪ እንደሚያመጣ የተነገረለት የሰፋፊ እርሻ ኢንቨስትመንት ውድቀት ገጥሞታል። መንግስት ላልተወስነ ጊዜ መሬት መስጠት ማቆሙን አስታወቋል። በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ከመሬት ጋር የተያያዘ ቀውስና የድርቅ አደጋ ኢህአዴግ በመሬት ጉዳይ አቋሙን

Read More
Gabella

የኢትዮዽያ መንግስት ለሰፋፊ ኢንቨስትመንት የእርሻ መሬት መስጠት አቆመ

Mar 21, 2016 1

[Wazema Alerts] የኢትዮዽያ መንግስት ለሰፋፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት መሬት መስጠት አቆመ። የግብርና ኢንቨስትመንት ኤጀንሲ እንዳስታወቀው በዘርፉ የሚጠበቀው ዉጤት ሊገኝ ስላልቻለ ለተወሰነ ጊዜ መሬት መስጠት ቆሟል። ኤጀንሲው ሶስት ሚሊየን ሄክታር መሬት ከክልሎች አሰባስቦ ለባለሀብቶች ሲያድል እንደነበረ

Read More
Eritrea Djibouti

ኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች

Mar 19, 2016 1

ኤርትራ ከስምንት አመት በፊት ማርካ የያዘቻቸውን የጅቡቲ ወታደሮች ወደ ሀገራቸው ለቀቀች። ኤርትራ አራቱን ወታደሮች የለቀቀችው በኳታር አደራዳሪነትና ግፊት ነው። ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ስሞኑን በኳታር ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ከጅቡቲ ጋር ድርድር ለመቀጠል መስማማታቸው ተሰምቷል። ኤርትራና

Read More
Jeremy Konyndyk USAID/OFDA head

የዋዜማ ጠብታ: ለእርዳታ ከጅቡቲ በተጨማሪ የባህር በር አስፈልጓል – አሜሪካ

Mar 19, 2016 1

(ዋዜማ ራዲዮ) ጀርሚ ኮንዲያክ በየዓመቱ በአማካኝ በ50 አገራት ለሚከሰቱ ወደ 70 ለሚደርሱ አደጋዎች የሚሰጥ የአሜሪካ ድጋፍን የመምራት ታላቅ ኃላፊነት ተጭኖባቸዋል፡፡ ከደቡብ ሱዳን የእርስ በእርስ ግጭት እስከ ሶሪያ ጦርነት ድረስ ባሉ ዓለም አቀፍ ሰብዓዊ ቀውሶች

Read More
Tweets by @Wazemaradio