Category: Book Review

የውብሸት ሙግትና እውነት!

አቶ ገብረዋሕድ  በአጠቃላይ በስርዓቱ ዉስጥ አብረዋቸው ስለቆዩት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሐብት መጠን ሲዘረዝሩ ይቆዩና ‹‹እኔ መቼ ሙስና አሳሰረኝ፡፡ የማይሆን ክር ባልመዝ ኖሮ ጫፌን የሚነካኝ እንዳልነበረ ከእኔ በላይ የሚያውቅ አልነበረም፡፡›› ሲሉ በቁጭት…

የክፍሉ ታደሰ “ኢትዮጵያ ሆይ…” አዲስ መጽሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

በኢህአፓ ዙሪያ በሚያጠነጥኑት እና “ያ ትውልድ” በሚል ስያሜ በታተሙት ሶስት መጽሐፍቱ የሚታወቀው ክፍሉ ታደሰ አዲስ መጽሐፍ ትላንት (ሀሞስ)  ለንባብ አበቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሆይ…” የሚል ርዕስ የተሰጠው የክፍሉ አዲስ መጽሐፍ ፖለቲካን ከታሪክ…

የአዳም ረታ “የስንብት ቀለማት” ልቦለድ በሚቀጥለው ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል

ዋዜማ ራዲዮ- ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረው የአዳም ረታ ዳጎስ ያለ ልቦለድ በሚቀጥለው ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል። “የስንብት ቀለማት” የተሰኘው የአዳም አዲሱ መጽሐፍ ቀድሞ እንደተነገረለት ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ገጾች አሉት። መጽሐፉ…

የዋዜማ ጠብታ: የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

የታሪክ ተመራማሪ ናቸው፡፡አሁን ለገበያ የቀረበው መጽሐፋቸው እ.ኤ.አ በ2009 በዬል ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ታትሞ የነበረ ቢሆንም ለአገር ዉስጥ ገበያ ቀርቦ አያውቅም፡፡ አሁን ግን በተለይ ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ገበያ እንዲውል ታስቦ በድጋሚ ታትሟል፡፡…

የዋዜማ ጠብታ: ‹ቀሪን ገረመው፣ የአርበኞች ታሪክ›› ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ታተመ

በ19 መቶ ስድሳ ዓ.ም በአርበኛ ቀኛዝማች ታደሰ ዘወልዴ ተጽፎ ለንባብ በቅቶ የነበረው የአርበኞችን ታሪክ ያቀፈው ‹‹ቀሪን ገረመው›› የተሰኘው መጽሐፍ ከ48 ዓመታት በኋላ ለንባብ በቅቷል፡፡ 450 ገጾች ያሉትና በኢትዮጵያ የአርበኞች ታሪክ…

የዋዜማ ጠብታ: የኮሎኔል መንግስቱ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የተጻፈው “ትግላችን” የተሰኘው መጽሐፍ ሁለተኛ ቅጽ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ አራት መቶ ገጾች ያሉት ሁለተኛው ቅጽ 14 ዋና ዋና ክፍሎችንና 60 ምዕራፎችን ይዟል፡፡ ቅጽ ሁለት…

ሀብታሙ አለባቸው: ከኤርትራ በረሀ እስከ ሞስኮ፣ ከመቀሌ አስከ አራት ኪሎ

(ዋዜማ ራዲዮ)- መልከኛ የሚባል ዓይነት ነው። ሲመለከቱትም ሆነ ሲያወሩት ቅልል ያለ። ዕድሜው ሃምሳዎቹ ውስጥ።  ጥቁር እና ገብስማ የተቀላቀለቀበትፀጉሩ ሰውየው የተሻገራቸውን መንግስታት ብዛት ለተመልካች አስቀድመው የሚያውጁ ዓይነት። ስለ መንግስታቱ እና በአገዛዝ…

በዕዉቀቱ ስዩም! ከአሜን ወዲህ

(ዋዜማ ራዲዮ)-ለዘብተኛ ፖለቲከኛ የሚሉት አሉ፣ ስለታዋቂነቱ ለመናገር ዝግጁ አይመስልም ግን ደግሞ ሰዎች ከሱ ምን እንደሚጠብቁ ጠንቅቆ ያውቃል። የአድናቂዎቹን ቀልብ የሚገዛ ስራ ይዞ ለመምጣት አመታት ፈጅቶበታል። እነሆ ሰለ አዲሱ የበዕውቀቱ ስዩም…