Home Art and Culture Book Review (page 2)

Book Review

Meles bio book

የመለስ ዜናዊ ግለታሪክን ከፍ አድርጎ የሚያወሳ መጽሐፍ ታተመ

Aug 22, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ-ቼምበር ማተሚያ ቤት የታተመና የጊዮርጊስ ቢራ ስፖንሰር ያደረገው የመለስ ግለታሪክን የሚያወሳ መጽሐፍ ዛሬ ረፋዱ ላይ ለአንባቢ ቀርቧል፡፡ የመጽሐፉ ዋጋ አንድ መቶ ብር ሲሆን የገጹ ብዛት ግን 189 ብቻ ነው፡፡ ደራሲው ደግሞ መምህር መኮንን

Read More
The late Mulgeta Lule-Photo SM

ሙልጌታ ሉሌ፣ተመስገን ደሳለኝና ሌሎችም የክረምቱ በረከቶች

Aug 19, 2016 2

ዋዜማ ራዲዮ-በክረምት ወትሮም አንባቢ ይበረክታል፡፡ አንባቢ መበርከቱን የሚያውቁ ሁሉ ሥራዎቻቸውን ለአንባቢ የሚያቀርቡት ከግንቦት አጋማሽ  እስከ ነሐሴ ባሉት ወራት ነው፡፡ ከወዲያኛው ሳምንት ወዲህ ብቻ በርከት ያሉ ጠቃሚ መጻሕፍት ለገበያ ቀርበዋል፡፡ አንዳንዶቹን በወፍ በረር ከዚህ እንደሚከተለው

Read More
Wubshet Taye

የውብሸት ሙግትና እውነት!

Aug 17, 2016 0

አቶ ገብረዋሕድ  በአጠቃላይ በስርዓቱ ዉስጥ አብረዋቸው ስለቆዩት ከፍተኛ ባለሥልጣናት የሐብት መጠን ሲዘረዝሩ ይቆዩና ‹‹እኔ መቼ ሙስና አሳሰረኝ፡፡ የማይሆን ክር ባልመዝ ኖሮ ጫፌን የሚነካኝ እንዳልነበረ ከእኔ በላይ የሚያውቅ አልነበረም፡፡›› ሲሉ በቁጭት እንደሚናገሩ ጽፏል፡፡ የዉብሸት ታዬ

Read More
Fikir Eskemekabir book cover

ፍቅር እስከ መቃብር ለ19ኛ ጊዜ ታተመ

Aug 5, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ- በሐዲስ ዓለማየሁ ወራሾች ፍቃድና በሜጋ አሳታሚና አከፋፋይ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር አሳታሚነት ነው ‹‹ፍቅር እስከ መቃብር›› ዘንድሮ ለ19ኛ ጊዜ የኅትመት ብርሃን ያገኘው፡፡ ሜጋ ከ2004 ጀምሮ በተከታታይ ባሉ ዓመታት መጽሐፉን በ10ሺ ቅጂ በየዓመቱ

Read More
Kerin Geremew (1)

የመፅሀፍ ቅኝት: ‹ቀሪን ገረመው›

Aug 3, 2016 2

ቁጭት አቶ ብርሃኑ በጃንሆይ ጊዜ መጽሐፍ አከፋፋይ የነበሩ  አንባቢ- ነጋዴ ናቸው፡፡ ዛሬ ሸምግለዋል፡፡ አብረዎት በዕድሜ ከገፉ መጻሕፍት አንዱን ይጥቀሱ ቢባሉ ‹‹ቀሪን ገረመው›› ለማለት ሁለት ጊዜ ማሰብ አያስፈልጋቸውም ፡፡ የዛሬ 48 ዓመት ‹‹ቀሪን ገረመው- የአርበኞች

Read More
Kiflu Tadesse latest book cover page

የክፍሉ ታደሰ “ኢትዮጵያ ሆይ…” አዲስ መጽሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Jun 24, 2016 1

በኢህአፓ ዙሪያ በሚያጠነጥኑት እና “ያ ትውልድ” በሚል ስያሜ በታተሙት ሶስት መጽሐፍቱ የሚታወቀው ክፍሉ ታደሰ አዲስ መጽሐፍ ትላንት (ሀሞስ)  ለንባብ አበቃ፡፡ “ኢትዮጵያ ሆይ…” የሚል ርዕስ የተሰጠው የክፍሉ አዲስ መጽሐፍ ፖለቲካን ከታሪክ ጋር ቀይጦ “የትውልድ እና

Read More
Adam Reta new book cover poster

የአዳም ረታ “የስንብት ቀለማት” ልቦለድ በሚቀጥለው ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል

Jun 17, 2016 1

ዋዜማ ራዲዮ- ለዓመታት ሲጠበቅ የነበረው የአዳም ረታ ዳጎስ ያለ ልቦለድ በሚቀጥለው ሳምንት ገበያ ላይ ይውላል። “የስንብት ቀለማት” የተሰኘው የአዳም አዲሱ መጽሐፍ ቀድሞ እንደተነገረለት ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ ገጾች አሉት። መጽሐፉ በስምንት ምዕራፎች እና በ46

Read More
g

የዋዜማ ጠብታ: የፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ መጽሐፍ ለንባብ በቃ

May 27, 2016 0

የታሪክ ተመራማሪ ናቸው፡፡አሁን ለገበያ የቀረበው መጽሐፋቸው እ.ኤ.አ በ2009 በዬል ዩኒቨርስቲ ፕሬስ ታትሞ የነበረ ቢሆንም ለአገር ዉስጥ ገበያ ቀርቦ አያውቅም፡፡ አሁን ግን በተለይ ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪካ ገበያ እንዲውል ታስቦ በድጋሚ ታትሟል፡፡ የመጽሐፉ ትኩረት በቅርቡ የአገሪቱ

Read More
Kerin Geremew (1)

የዋዜማ ጠብታ: ‹ቀሪን ገረመው፣ የአርበኞች ታሪክ›› ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኋላ ታተመ

May 13, 2016 1

በ19 መቶ ስድሳ ዓ.ም በአርበኛ ቀኛዝማች ታደሰ ዘወልዴ ተጽፎ ለንባብ በቅቶ የነበረው የአርበኞችን ታሪክ ያቀፈው ‹‹ቀሪን ገረመው›› የተሰኘው መጽሐፍ ከ48 ዓመታት በኋላ ለንባብ በቅቷል፡፡ 450 ገጾች ያሉትና በኢትዮጵያ የአርበኞች ታሪክ ዙርያ በዋቢነት ከሚጠቀሱ መጻሕፍት

Read More
Cover of the new book by former President Mengistu HaileMariam

የዋዜማ ጠብታ: የኮሎኔል መንግስቱ አዲስ መፅሀፍ ገበያ ላይ ዋለ

Mar 22, 2016 0

በቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም የተጻፈው “ትግላችን” የተሰኘው መጽሐፍ ሁለተኛ ቅጽ ዛሬ በገበያ ላይ ዋለ፡፡ አራት መቶ ገጾች ያሉት ሁለተኛው ቅጽ 14 ዋና ዋና ክፍሎችንና 60 ምዕራፎችን ይዟል፡፡ ቅጽ ሁለት እንደ መጀመሪያው ሁሉ “የኢትዮጵያ

Read More
Tweets by @Wazemaradio