Tag: yohannes Tesemma

ከሽብር ወንጀል ነጻ የተባሉት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው

ዋዜማ- የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ምክር ቤት አባሉ እና በቅርቡ ከገዥው ብልጽግና ፓርቲ ጋር የተዋሃደው የቀድሞው ተቃዋሚ የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አመራር የነበሩት ዮሐንስ ተሠማ አዲስ የፍትሐብሔር ክስ ቀረበባቸው፡፡   ዮሐንስ በአሶሳ ከተማ…

ዮሐንስ ተሰማ አዲስ የሽብርተኝነት ክስ ተመሰረተባቸው

ዋዜማ- የቤንሻንጉል ጉሙዙ ተቃዋሚ የምክር ቤት አባል ዮሐንስ ተሰማ አዲስ የሽብርተኝነት ክስ እንደተመሰረተባቸው ዋዜማ ሰምታለች፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲን (ቦዴፓ) ተወካዩ ዮሐንስ ተሰማ፣ ከሽብር ጋር በተያያዙ…