የሶማሊያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር መሪን ለኢትዮጵያ መንግስት አሳልፎ ሰጠ
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮጵያ መንግስት የኦጋዴን ነፃነት ግንባር ወታደራዊ ሐላፊ አብዲ ከሪን ሼክ ሙሴን ከሶማሊያ ጋልማዱግ ግዛት አፍኖ በማገት ወደ ኢትዮጵያ መውሰዱ ተሰማ። የኦጋዴን ነፃነት ግንባር እንዳስታወቀው የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልና የወታደራዊ…
ዋዜማ ራዲዮ- የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይልና የሶማሊያ መንግስት ባቀረቡት ጥያቄ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ዳግም ወደ ሶማሊያ አንዳንድ ግዛቶች ማንቀሳቀስ መጀመሯን የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲሰማሩ የተደረገው ከዚህ ቀደም በሌሎች የአፍሪቃ…
ዋዜማ ራዲዮ- በሶማልያ ባለው የኢትዮጵያ ስራዊት ላይ በስብዓዊ መብት ረገጣና ብሎም ንፁሀን ዜጎችን በመግደል ክስ ሲቀርብበት ያሁኑ የመጀመሪያው አይደለም። ከአራት አመት በፊት የኢትዮጵያ ስራዊት ፈፅሞታል በተባለው ወንጀል ምርመራ ተደርጎበት ለደረሰው…
ዋዜማ ራዲዮ-ባለፉት ቀናት ግንባታው ይፋ የሆነውንና በሶማሊላንድ የሚገኘውን የበርበራ ወደብ ዱባይ ፖርትሰ የተባለ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ኩባንያ ለ30 አመታት በኮንትራት መውሰዱን ተከትሎ ኢትዮጵያ የኢቨስትመንት ድርሻ መግዛቷን የሶማሊላንድ መንግስት አስታወቀ። ከሶማሊያ…
ጣልቃ ገብነታችሁን አቁሙልኝ የሚሉ ቅሬታዎች እየተሰሙ ነው ዋዜማ ራዲዮ-ኢትዮጵያና ሶማሊያ ያላቸው ግንኙነት ውስብስብና ስላም የራቀው ብሎም በሁለት ታላላቅ ጦርነቶች የታጀበ ነበር። ያለፉት አመታት ሶማሊያ በደረሰባት ውስጣዊ ቀውስ ለኢትዮጵያ አደጋ የምትጋብዝ…
የኬንያ መንግስት ግማሽ ሚሊዮን ያህል የጎረቤት ሀገር ስደተኞችን ያስጠለለባቸው ግዙፎቹን ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎች ባንድ ዓመት ውስጥ ለመዝጋት የወሰነው ባለፈው ወር ነው፡፡ ከዚህ ውሳኔ በኋላ አዲስ ሱማሊያዊያን ስደተኞችን እንደማይቀበል ይፋ አድርጓል፡፡…
ቡሩንዲ ከሶማሊያ አትዋሰነም። ግን ደግሞ ሶማሊያን የፖለቲካ መደራደሪያ አድርጋታለች። የቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ፒየር ኑክሩንዚዛ ለሶስተኛ ዙር በስልጣን ለመቆየት መወሰናቸው ተከትሎ በሀገሪቱ የእልቂት አደጋ የጋበዘ ቀውስ አንዣቧል። አለማቀፉ ማህበረሰብ በተለይም የአፍሪቃ ህብረትና…
በሶማሊያ አልሸባብ ሁለት የመሰንጠቅ አደጋ አንጃቦበታል። የክፍፍሉ መንስዔ አይ. ኤስ የተባለው አሸባሪ ቡድንን ተቆራኝተን አብረነው መስራት አለብን በሚሉና የለም ከእናት ድርጅታችን አልቃይዳ መለየት የለብንም በሚሉት መካከል ነው። አልቃይዳ በአለም አቀፍ…
በእንግሊዝኛ ምህፃረ-ስያሜው “አሚሶም” (African Mission in Somalia/AMISOM) የተሰኘው በሱማሊያ የሰፈረው ሃይል እኤአ በ2007 በዑጋንዳ 1600 ወታደሮች ነበር የተቋቋመው፡፡ በአሁኑ ጊዜ ግን ከቡሩንዲ፣ ጅቡቲ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ዑጋንዳ የተውጣጡ 22 ሺህ ወታደሮች…