ብልጽግና የተረጂዎችን ቁጥር ከ27 ሚሊየን ወደ 3 ሚሊየን አውርጃለሁ አለ፤ ተመድ 22 ሚሊየን ተረጂዎች አሉ ይላል
የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ባለፉት ቀናት ባደረጉት ስብሰባ በግብርና፣ በውጪ ንግድ በተለይም ኢኮኖሚውን በማዘመን “የተሳካና ከፍያለ ውጤት አስመዝግበናል” ብለዋል። የፓርቲው ስኬት ተብሎ ከቀረበው ውስጥ በሀገሪቱ የተረጂዎችን ቁጥር ከ27ሚሊየን ወደ 3 ሚሊየን…
የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች ባለፉት ቀናት ባደረጉት ስብሰባ በግብርና፣ በውጪ ንግድ በተለይም ኢኮኖሚውን በማዘመን “የተሳካና ከፍያለ ውጤት አስመዝግበናል” ብለዋል። የፓርቲው ስኬት ተብሎ ከቀረበው ውስጥ በሀገሪቱ የተረጂዎችን ቁጥር ከ27ሚሊየን ወደ 3 ሚሊየን…
ዋዜማ- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተቀዋሚ ፓርቲ ተወካዩ ዮሐንስ ተሠማ ያለመከሰስ መብታቸው በተነሰባት ክስ ዋስትና ተፈቀደላቸው። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ባጸደቀው አወዛጋቢ የሕገመንግሥት ማሻሻያ ላይ የፌደሬሽን ምክር ቤት…
ዋዜማ- የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል (አይሲዩ) የሕክምና…
ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የሕዝብ ትራንስፖርት ሰጪ ተሽከርካሪዎች እንደ አገልግሎታቸው ዓይነት “ወጥ ቀለም” እንዲይዙ እና አሽከርካሪዎችም የራሳቸው የስራ የደንብ ልብስ እንዲኖራቸው ለማድረግ እቅድ እንደተያዘ ዋዜማ ሠምታለች። የክልል ከተሞችም በሚወስኑት…
ዋዜማ- ሼኽ መሐመድ ሁሴን አል-አሙዲ፣ አቶ አብነት ገብረ መስቀል በፍርድ ቤት የተወሰነባቸውን ከስምንት መቶ ሃምሳ ሁለት ሚሊየን ብር በላይ መክፈል ካልቻሉ፣ በናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ ኅ/የተ/የግ/ማኅ/ ውስጥ ያላቸው የ15 በመቶ የአክሲዮን …
ዋዜማ- የሕዳሴው ግድብ በሚገኝበት ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሽ ዞን የሚገኙ አምስት ወረዳዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ካገኙ ሰባት ዐመት አልፏቸዋል። በዞኑ በአብዛኛዋ ቦታዎች ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ኤሌክትሪክ ኃይል የተቋረጠ ሲሆን፣ በምዥጋ ወረዳ…
ዋዜማ- ገዢው የብልጽግና ፓርቲ፣ “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል ስያሜ፣ ለፓርቲው አመራሮች ሦስተኛውን ዙር ሥልጠና በመላ አገሪቱ እየሰጠ ይገኛል። በአዲስ አበባ እየተሰጠ ስላለው የፓርቲው አመራሮች ሥልጠና ዋዜማ እንደሰማችው ከሆነም፣ ከሳምንት…
ዋዜማ- የሀገሪቱ ሁለተኛ ትልቅ ከተማና የአማራ ክልል መዲና ባህር ዳር እንደ አዲስ አበባ ሁሉ የኮሪደር ልማት ፕሮጀክት ጀምራለች። የከተማዋ አስተዳደር ለዋዜማ እንደነገሩት የባህር ዳር የኮሪደር ልማት አንድም የሚያፈናቅለው ነዋሪ አልያም…
ዋዜማ- በኦሮሚያ ክልል ከእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር ጋር ተዳብለው በሚመጡ ሌሎች ክፍያዎች ከአቅም በላይ ለሆነ ወጪ መዳረጋቸውን ዋዜማ ያነጋገረቻቸው አርሶ አደሮች ተናገሩ። አንድ የእርሻ መሬት ዓመታዊ ግብር መሬቱ መጠኑ ምንም…
ዋዜማ- ሼኽ መሐመድ አልአሙዲን፣ አቶ አብነት ገ/መስቀል ለብልጽግና ፓርቲ “ሰጥተውብኛል” ያሉትን 75 ሚሊየን ብር ጨምሮ፣ ለተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ከዚህ ቀደም በስጦታ መልክ የተለገሰውን ገንዘብ አቶ አብነት “ይመልስልኝ” ሲሉ ፍርድ ቤት ክስ መስርተው…