የተጋጋመው የኦሮሚያ ተቃውሞና የኦህዴድ ውልውል
(ዋዜማ ራዲዮ) የአዲስ አበባ የተቀናጀ የጋራ ልማት ዕቅድን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ህዝባዊ አመፅ ከተቀሰቀሰ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እርስ በርስ የሚጣረሱ አቋሞችን ሲያንፀባርቁ ቆይተዋል፡፡ አመፁም ተባብሶ በመቀጠሉ…
(ዋዜማ ራዲዮ) የአዲስ አበባ የተቀናጀ የጋራ ልማት ዕቅድን በመቃወም በኦሮሚያ ክልል ህዝባዊ አመፅ ከተቀሰቀሰ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እርስ በርስ የሚጣረሱ አቋሞችን ሲያንፀባርቁ ቆይተዋል፡፡ አመፁም ተባብሶ በመቀጠሉ…
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባ ስለሚገቡት ጥቅሞች የሚያጠና ግብረ ሀይል እንደሚያቋቁም ገልጿል። ይህ እርምጃ በኦሮሚያ ተቃውሞ ባየለበት ጊዜ መምጣቱ ተቃውሞውን ለመብረድ እንደ ስትራቴጂ ተወስዶ ይሆናል የሚሉም አሉ። ኦሮሚያ ከአዲስ አበባ…
(ዋዜማ ራዲዮ) ኦሮሚያ ክልል በአዲስ አበባ ላይ ልዩ ጥቅም እንዳለው በህገመንግስቱ ተደንግጓል፡፡ ሆኖም ዝርዝር ህጉ ሳይወጣ ሃያ ዓመታት አልፏል፡፡ ይህ ህግ ለዓመታት ሲጓተት ኖሮ በኦሮሚያ ህዝባዊ አመፅ በተቀሰቀሰበትና መንግስት በፌደራል…
(ዋዜማ ራዲዮ) በኦሮሚያ የተቀሰቀሰው ተቃውሞ መድረሻው የት ይሆን? ብሎ የማይጠይቅ የለም። በእርግጥስ አመፁ የስርዓት ለውጥ ይዞ ይመጣ ይሆን? የሚፈለገው ለውጥ እንዲመጣ አንዳንድ ሀሳቦችን ታሳቢ ማድረግ ጠቃሚ ሳይሆን አልቀረም። አመፁ መሪ…
(ዋዜማ ራዲዮ) ህዝባዊ አመፁ በገዢው ፓርቲም ሆነ በተቃዋሚ የፖለቲካ ሀይሎች ዘንድ አዳዲስ ዕድሎችና ፈተናዎችን ይዞ መጥቷል። የኦሮሞ ብሄረተኛ ፓርቲዎችም ሆኑ የአንድነት ሀይሎች ወደተባበረ የትግል ስልት የሚያስኬድ መግባባት የላቸውም። ይህም ህዝባዊ…