ለሰሎሞን ዴሬሳ ቀጠሮ “አንድ ዕድሜ ላይበቃ”?
መስፍን ነጋሽ (ዋዜማ ራዲዮ) ከአንዳንድ ሰዎች ጋራ የሆነ ቀጠሮ ያላችሁ ይመስላችኋል። ቀኑና ሰዓቱ የማይታወቅ ቀጠሮ። ሰሎሞን ዴሬሳ ለእኔ ከእዚያ ብጤ ሰዎች ቁንጮው ነበር። ባገኘው የምነግረው የሆነ ልዩ ነገር ኖሮኝ፣ አለያም…