“ፋይዳ” ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ያላወጡ ዜጎች በመንግስት ተቋማት አገልግሎት ማግኘት አልቻሉም
ዋዜማ-በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ስር የሚመራው የብሄራዊ መታወቂያ “ፋይዳ” ያላወጡ ዜጎች በአገልግሎት ሰጪ ተቋማት ላይ እንደ ቅድመ ሁኔታ በመቀመጡ አገልግሎቶችን ለማግኘት እየተጉላሉ መሆኑን አዲስ አበባን ጨምሮ የተለያዩ አካባቢ ነዋሪዎች ለዋዜማ…

ከአምስት ዓመት በኋላ መለያ ቁጥር መያዝ ግዴታ ይሆናል። ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ በተያዘው ዓመት አገልግሎት መስጠት የጀመረው ብሄራዊ መታወቂያ በቀጣዮቹ ሶስት ወራት ለአንድ መቶ ሺ ዜጎች የመታወቂያ ምዝገባ (የመለያ ቁጥር) አገልግሎት…