[ የአገር ሰው ጦማር ] – አይጧ፣ ምጣዱ እና የትግራይ ወጣት
የአገር ሰው ጦማር አይጧ፣ ምጣዱ እና የትግራይ ወጣት [አሉላ ገብረመስቀል ለዋዜማ ሬዲዮ] በድምፅ ሸጋ ሆኖ ተሰናድቷል-እዚሁ አድምጡት ሰኔ 20 2007 ዓ.ም፣ ዝግጅት:- ‹‹መሽኪት›› ሽልማት ኪነ-ጥበባት ትግራይ፣ ቦታው:- መቀሌ…
የአገር ሰው ጦማር አይጧ፣ ምጣዱ እና የትግራይ ወጣት [አሉላ ገብረመስቀል ለዋዜማ ሬዲዮ] በድምፅ ሸጋ ሆኖ ተሰናድቷል-እዚሁ አድምጡት ሰኔ 20 2007 ዓ.ም፣ ዝግጅት:- ‹‹መሽኪት›› ሽልማት ኪነ-ጥበባት ትግራይ፣ ቦታው:- መቀሌ…
(ዋዜማ ራዲዮ)-እርግጥ ነው አገሪቱ እንዲህ በዶላር በተጠማች ጊዜ ሁሉ እስክስታ የሚወርዱ ዜጎች አይጠፉም፡፡ በመከላከያ፣ በመንግሥት የልማት ድርጅቶች፣ ኢህአዴግ በሚቆጣጠራቸው የቤተሰብ ድርጅቶች እንዲህ ዶላር ሲጠፋ ሰርግና ምላሽ ይሆንላቸዋል፡፡ ይህ ወቅት በአንበሳና ወጋገን ባንክ…
(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-በተለይ ለዋዜማ ራዲዮ ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደህና ነኝ፡፡ የመሐል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው? ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር፡፡ ሙሉ ጦማሩን በድምፅ እንዲህ ተሰናድቷል፡አድምጡት መቼ ለታ መታወቂያ ላሳድስ…
በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ (ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ) እንዴት ናችሁልኝ!? እኔ ያው ደህና ነኝ፡፡ ድሮስ ኮንዶምንየም የተመዘገበ ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው፡፡ ምን ቢማረር በመንግሥት አይጨክን!! መቼ ለታ በ‹‹ሀይገር›› አውቶቡስ ወደ ‹‹ሲኤምሲ››…
(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ራዲዮ ብቻ) ውድ የዋዜማ ሬዲዮ ታዳሚዎች! እንዴት ሰነበታችሁ!? እኔ ደኅና ነኝ፡፡ የመሃል አገር ሰው ምን ይሆናል ብላችሁ ነው?! ምን ቢከፋ ጦሙን አያድር! ከሁለት ኩማዎች፣ ከአንድ አሊ፣ ከአንድ…