ሱዳን በጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አስተያየት “ደንግጫለሁ” አለች
ዋዜማ – በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢጋድ ሰላም አፈላላጊ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሱዳን “የአመራር ክፍተት ተፈጥሯል” ሲሉ በሰጡት አስተያየት ሱዳን መደንገጧን አስታወቀች። የሱዳን የውጪ ጉዳይ…
ዋዜማ – በዚህ ሳምንት በአዲስ አበባ በተካሄደው የኢጋድ ሰላም አፈላላጊ የመሪዎች ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ በሱዳን “የአመራር ክፍተት ተፈጥሯል” ሲሉ በሰጡት አስተያየት ሱዳን መደንገጧን አስታወቀች። የሱዳን የውጪ ጉዳይ…
ዋዜማ ራዲዮ- ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በርካታ ፖለቲካዊ ማሻሻያዎችን መውሰዳቸው ርግጥ ነው፡፡ በዚያው ልክ ደሞ መንግሥታቸው በሀገር ውስጥ እየተነሱ ያሉ በርካታ ጥያቄዎችን ተስፋ ሰጭ በሆነ ሁኔታ መመለስ…
ዋዜማ ራዲዮ- የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን በድጋሚ ለማደራደር ኢትዮዽያ ጥሪ አቀረበች። የወቅቱ የኢጋድ ሊቀመንበርና የኢትዮዽያ ጠቅላይ ሚንስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ የደቡብ ሱዳን ተፋላሚዎችን ማደራደር በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ለመነጋገር የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ…
ከግጭቱ ማግስት ጀምሮ በአፍሪካ ቀንዱ በይነ-መንግስታት ድርጅት ኢጋድ አማካኝነት ከ15 በላይ የተኩስ አቁም ስምምነቶች ቢደረሱም አንዳቸውም ፍሪያማ ሳይሆኑ ቀርተዋል፡፡ ካለፈው ዓርብ ጀምሮ ደግሞ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው ድርድር ሁለቱ ወገኖች…