ፈረንጆቹ የዐፄ ቴዎድሮስ ዘመዶች
ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የነበራቸው ሰብእና እና የተለየ ባሕርይ ለእውነተኛ ታሪክም ለልቦለድም የተለመደ ገጸባሕርይ ሲያደርጋቸው ይስተዋላል። ከኢትዮጵያ ነገስታትም መካከል እንደርሳቸው የልቦለድ ታሪክ፣ የቲያትርና የስነ ግጥም ንሸጣ ምክንያት የኾነም የለም ሲባል ይሰማል።…
ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የነበራቸው ሰብእና እና የተለየ ባሕርይ ለእውነተኛ ታሪክም ለልቦለድም የተለመደ ገጸባሕርይ ሲያደርጋቸው ይስተዋላል። ከኢትዮጵያ ነገስታትም መካከል እንደርሳቸው የልቦለድ ታሪክ፣ የቲያትርና የስነ ግጥም ንሸጣ ምክንያት የኾነም የለም ሲባል ይሰማል።…
በኢትዮዽያ ታሪክ ውስጥ በአወዛጋቢነታቸው አብይ የሚባሉትን ሶስቱን ይጥቀሱ ቢባሉ የትኞቹን ያነሳሉ? ታሪክ መፃፍም ሆነ ማንበብ ብልሀት ይጠይቃል። የተነገረ የተፃፈ ሁሉ የታሪኩ መጨረሻ ላይሆን ይችላል። ታሪክ በጎም ጎምዛዛም ገፅታ ሊኖረው ይችላል።…
ታሪክ ከትላንት ይልቅ ለዛሬ ፋይዳው እጅጉን የጎላ ነው። ታሪክን በቅጡ አለመረዳትም ይሁን አዛብቶ ማቅረብ የውዝግብ ብሎም የግጭት መንስኤ ሲሆን ይስተዋላል። የኢትዮዽያ ታሪክም ከዚህ የተለየ አይደለም። ታሪክ እንዴት ይፃፋል ? በማን…