Tag: getachew Reda

የትግራይ ታጣቂዎች ከራያ አላማጣ አካባቢዎች እንዲወጡ ትዕዛዝ ተሰጣቸው

ዋዜማ-ከሦስት ወራት ገደማ ወደ አወዛጋቢዎቹ የራያ አካባቢዎች የገቡ ታጣቂዎች ለቀው እንዲወጡ ትዕዛዝ እንደተሰጣቸው ዋዜማ ለጉዳዩ ቅርብት ያላቸው ምንጮች ሰምታለች፡፡ ታጣቂዎቹ ከተቆጣጠሯቸው እንደ ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ፣ ኦፍላ፣ ኮረም፣ ዛታ፣ ዋጃና…

የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውዝፍ የደሞዝ ጥያቄ ላይ የስድስት ወራት ገደብ ጣለ

   ዋዜማ- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ በክልሉ ውስጥ የሚገኙ የመንግሥት እና የግል ድርጅት ሠራተኞች ውዝፍ ደሞዝ ላይ የስድስት ወራት ዕገዳ መጣሉን ዋዜማ ከምንጮቿ ተረድታለች።  የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ ከጥቅምት 2013…

በትግራይ 81 በመቶ ወጣት ስራ-አጥ ነው፣ 89  በመቶ ወጣቶች ትዳር መመስረት አንፈልግም ብለዋል

ዋዜማ- ለሁለት ዓመታት በጦርነት ውስጥ የነበረችው ትግራይ በጦርነቱ ማግስት ከገጠሟት ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች አንዱ የወጣቶች በገፍ ክልሉን እየለቀቁ መሰደድ ነው።  በትግራይ ስደት ከጦርነቱ በፊትም የነበረ ቢሆንም ከጦርነቱ በኋላ ግን እጅግ…

የትግራይና የአማራ ክልል የሚወዛገቡባቸውን አካባቢዎች በተመለከተ በሚቀጥሉት ቀናት የሚከተሉት እርምጃዎች ይወስዳሉ

ዋዜማ- የወሰን ይገባኛል የሚነሳባቸውን አካባቢዎች (የራያ ፣ ጠለምት እና ወልቃይት) በተመለከተ የትግራይና የአማራ ክልል አመራሮች የፕሪቶሪያውን የሰላም ውል ተንተርሰው በደረሱት የመተግበሪያ ስምምነት መሰረት ታጣቂዎችን ማስወጣት ተፈናቃዮችን መመለስና አዲስ የአስተዳደር መዋቅር…