የባንኮች አመታዊ የብድር ዕድገት ምጣኔ ወደ 18 በመቶ ከፍ የማድረግ ዕቅድ አለ
ዋዜማ- ንግድ ባንኮች በየአመቱ የሚሰጡት ብድር እድገት አሁን ካለበት 14 በመቶ ወደ 18 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ዋዜማ ከምንጮቿ መረዳት ችላለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2015 አ.ም ሐምሌ ወር ላይ ወደ 30…
ዋዜማ- ንግድ ባንኮች በየአመቱ የሚሰጡት ብድር እድገት አሁን ካለበት 14 በመቶ ወደ 18 በመቶ ሊያድግ እንደሚችል ዋዜማ ከምንጮቿ መረዳት ችላለች። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በ2015 አ.ም ሐምሌ ወር ላይ ወደ 30…
ዋዜማ- መንግስታዊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ንግድ ባንኮች የካፒታል ገበያ አግልግሎት በሚሰጡ ኩባንያዎች ውስጥ እንዲሳተፉ ባወጣው መመሪያ መሰረት የኢንቨስትመንት ባንክ የማቋቋም ሂደት ላይ መሆኑን ዋዜማ ከምንጮቿ ሰምታለች። ንግድ…