ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ “OMN ” በኢትዮጵያ ቢሮ ከፍቶ ለመንቀሳቀስ እየተዘጋጀ ነው
ዋዜማ ራዲዮ- ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ OMN በተፈጠረው አዲስ የፖለቲካ ድባብ ተነሳስቶ በሀገር ቤት ቅርንጫፍ ከፍቶ ለመንቀሳቀስ ማቀዱን አስታወቀ። በዩናይትድ ስቴትስ ሜኒሶታ ግዛት ለትርፍ ባልተቋቋመ ድርጅትነት ተመዝግቦ የሚገኘው ኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(OMN) በሀገር ቤት…

የኢትዮዽያ የብየነ መረብ ደህንነት ተቋም ወይም በፈረንጁ ቃል INSA ገልቱ መስሪያቤት ነው ሲል የራሱ የስለላ ሸሪክ ወነጀለው። ኢንሳ የኢሳት (ESAT) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ነዐምን ዘለቀን ለማጥመድ ብዙ መድከሙን የሚጠቁም መረጃ ይፋ…