የመንግስት አካላት ላይ እርምጃ ለመውሰድ ሲነቀሳቅሱ ነበር በተባሉ 7 የሸኔ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት በተፈሪ ገረቦሼ፣ያደሳ ዮሴፍ ፣ቡርቃ ኩመራ፣መሀመድ ኢሳ ፣ኤፍሬም ኢያሱ፣ አብዲ ድሪባ እና መርጋ ጉታ ላይ የመሰረተውን የሸብር ወንጀል ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
ዋዜማ ራዲዮ- የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት በተፈሪ ገረቦሼ፣ያደሳ ዮሴፍ ፣ቡርቃ ኩመራ፣መሀመድ ኢሳ ፣ኤፍሬም ኢያሱ፣ አብዲ ድሪባ እና መርጋ ጉታ ላይ የመሰረተውን የሸብር ወንጀል ክስ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…
ዋዜማ ራዲዮ- ሰኔ 16 ቀን 2010 በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን ለመደገፍ በተደረገው ሰልፍ ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ተከትሎ በድርጊቱ ላይ እጃችው አለበት ያልቻው 5 ግለሰቦች ላይ…
ዋዜማ ራዲዮ- በመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ግድያ የተከሰሰው 10 አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ህክምና ባለማግኘቱ “ጉዳት የደረሰበት እግሩ ወደ ሽባነት እየተቀየረ” መሆኑን ጠበቆቹ ገለፁ፡፡ ሰኔ 15 ከተደረገው “የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ” ጋር…
ዋዜማ ራዲዮ- በሶማሌ ክልል በ2010 ዓም በደረሰው የ59 ሰው ሞት እና በርካታ ንብረት ውድመት ክስ ከተመሰረተባቸው 47 ሰዎች 28ቱ ጉዳያቸው በሌሉበት እየታየ ነው፡፡ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጥር 20 2011…
ዋዜማ ራዲዮ- በትራክተር ግዥ ለደረሰ የ319.4 ሚሊየን ብር ኪሳራ ክስ የተመሰረተባቸው ሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና ሌሎች የሜቴክ ባለስልጣናት የአቃቤ ህግን ማስረጃ እንዲከላከሉ ተበየነ፡፡ የ57 አመቱ የብረታ ብረት እና ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን…
ዋዜማ ራዲዮ- በሶስት አዳዲስ ዳኞች የተሰየመው የፌደራሉ ከፍተና ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ)፣ የክልሉ የቀድሞ ሴቶች እና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ…
ዋዜማ ራዲዮ- ነሀሴ 28 /2008 ዓም የቂሊንጦን ማረሚያ ቤት አቃጥላችኃል ተበለው ተከሰው ከነበሩ 38 ተከሳሾች ውስጥ የቀሩ 4 ተከሳሾች ነሀሴ 1/2011 ዓም ጥፋተኛ የተባሉ ሲሆን ዛሬ ነሀሴ 13/2011 ክስ ማቅለያ…
ዋዜማ ራዲዮ- በልደታ ከፍተኛ ፍርድቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ዛሬ (ዓርብ) የቀረቡት የቀድሞው የሱማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አብዲ ኢሌ “ ፍትህ አገኛለሁ የሚል እምነት የለኝም ከአቃቤህግ በላይ ፍርድ ቤቱ ነው እየከሰሰን…
ዋዜማ ራዲዮ- በእነ አብዲ ሞሀመድ (አብዲ ኢሌ) መዝገብ ተከሳሽ የሆኑት ወ/ሮ ዘምዘም ሀሰን በማረምያ ቤት ድብደባ እንደደረሰባቸው ለችሎት አቤቱታ አቀረቡ እኚህን ተከሳሽ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሃኒ ሀሰን አህመዲን በሚል…
በእነ ጌታቸው አሰፋ መዝገብ ጥበቃ ስለሚደርላቸው 29 ምስክሮች ፍርድ ቤቱ የሰጠው ትዕዛዝ ከአዋጁ ውጭ በመሆኑ ማስፈፀም እንደማይችል አቃቤ ህግ ገለፀ፡፡ ዋዜማ ራዲዮ- የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የቀድሞ ዋና ሀላፊ…