Tag: Corruption

የአገር ሰው ጦማር: ውጠራና ምንጠራ በካድሬዎች ሰፈር

(በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ-ለዋዜማ ሬዲዮ) እንዴት ናችሁልኝ? እኔ ደኅና ነኝ፤ “እኔ ደኅና ነኝ” ማለት ግን ካድሬ ጓደኞቼ ደኅና ናቸው ማለት አይደለም፡፡ ከሰሞኑ የግምገማ መጋኛ አጠናግሯቸዋል፡፡ ያዲሳባ የተሲያት ፀሐይ “የአበሻ አረቄ” የሚል…

ስማ! ሀገርህ እንዴት እንደምትዘረፍ

(ዋዜማ ራዲዮ)- በህገወጥ መንገድ ከሀገር ገንዘብ የመሸሽ ወንጀል በእጅጉ እየተባባሰ መምጣቱን የኢትዮዽያ መንግስት ሳይቀር በይፋ እየገለፀ ይገኛል። ለመሆኑ የገንዘብ ማሸሽ ውንብድናው የሚፈፀመው እንዴት ነው?  ዳንኤል ድርሻ ያዘጋጀውን መሰሉ ንጉስ ታቀርበዋለች።…

የስኳር ፕሮጀክቱ ምስቅልቅል

በኢትዮዽያ መንግስት የተጀመረውና ብዙ የተባለለት ግዙፍ የስኳር ፕሮጀክት ከፍተኛ አስተዳደራዊ ምስቅልቅልና በሚሊየን ዶላር የሚቆጠር ብክነት እየገጠመው ነው። የገዢው ፓርቲ ኩባንያዎች በስፋት የሚሳተፉበት ይህ ፕሮጀክት ሙስናና ከፍ ያለ የብቃት ማነስ የታየበት…

የኢህኣዴግ ጸረሙስና ዛቻ

የፌዴራሉ የሥነምግባርና ጸረሙስና ኮሚሽን የመዘገበውን የመንግስት ባልስልጣናትና ኃላፊዎች የሀብት መጠን በድረገጽ ይፋ ሊያደርግ እንደኾነ አሳውቋል። ይህም ዜና ከዚህ በፊት ኮሚሽነሩ አቶ አሊ ሱሌይማን በተደጋጋሚ ተጠይቀው ይሰጡት ከነበረው ምላሽ የተለየ ነው…