ከዋሽንግተን ጋር የደህንነት ሽርክና ያለው የኢትዮጵያ መንግስት በአሜሪካና በቻይና የንግድ ውዝግብ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ካላቸው ሀገሮች አንዷ ናት። በተመሳሳይ ከቻይና ጋርም ቅርብ ወዳጅነት አላት። እንዳውም ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ የቻይና…
ዋዜማ ራዲዮ- ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በፀጥታና ደህንነት ጉዳዮች የመረጃ ልውውጥ ስምምነት ካላቸው ሀገሮች አንዷ ናት። በተመሳሳይ ከቻይና ጋርም ቅርብ ወዳጅነት አላት። እንዳውም ኢትዮ ቴሌኮም ሙሉ በሙሉ ሊባል በሚችል ደረጃ የቻይና…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬህይወት ታምሩ ሰሞኑን የቴሌኮም ዘርፍ ያለበትን ብድር አስመልክቶ ከአበዳሪዎቹ የቻይና ባንኮች ጋር ለመወያየት ቻይና ደርሰው ተመልሰዋል። ቻይና የመሄዳቸው ዋና ምክንያትም ኢትዮ ቴሌኮም ለኔትወርክ…
ዋዜማ ራዲዮ- የኢትዮ ጂቡቲ የምድር ባቡር አዲሱ መስመር ዝርጋታ የሁለቱ ሀገራት የብቻ ፕሮጀክት እንደሆነ ይገለጽ እንጂ፣ የቻይና “ዋን ቤልት፣ ዋን ሮድ” ዕቅድ አንድ አካል መሆኑን ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት፡፡ በቻይናው መሪ…
አለምአቀፉ የገንዘብ ድርጀት (IMF) የቻይና መገበያያ ገንዘብ ዩዋን ከአለም አምስቱ የመጠባበቂያ ክምችት ገንዘብ አንዱ ተደርጎ እንዲሰራበት ከሰሞኑ ወስኗል ፡፡ IMF ዩዋንን ከ ዶላር ፣ ከዩሮ፣ ከፓውንድ እና ከጃፓኑ የን እኩል…