በትግራይ የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ ነው
ዋዜማ- የሰሜኑን ጦርነት ተከትሎ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሲኖዶስ ተገንጥሎ የትግራይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክህነት በሚል የተቋቋመው መንበረ ሰላማ በራያ አካባቢዎች መዋቅሩን እየተከለ መሆኑን ዋዜማ ተረድታለች። ዋዜማ በአካባቢው ካሉ የእምነቱ ተከታዮች…

የካቶሊኩ ዻዻስ ፖፕ ፍራንሲስ የቤተክርስቲያኒቱ አማኞች ከአቅም በላይ ከሆነ ፍቺ መፈፀም “ከፈጣሪ አያጣላም” ሲሉ መናገራቸው የሰሞኑ ትልቅ ዜና ነበር። “ድመትና ውሻ ከማሳደግ – ውለዱ ክበዱ ራስ ወዳድ አትሁኑ” ሲሉም መክረዋል።…