አዲሱ የመከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ስነድ ፣ ከዓባይ ውሀ ውዝግብ እስከ ውስጣዊ የደህንነት ስጋቶች የሚያስፈልጉ ዝግጅቶችን ያብራራል
ዋዜማ ራዲዮ- ቀደም ሲል የነበሩትን የመከላከያ ሰራዊት ስትራቴጂክ ስነዶች ያሻሻለውና ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው የኢፌዲሪ መከላከያ ሰራዊት ግንባታ ስትራቴጂ ተቋሙ የምድር፣ የአየር፣ የባህርና የሳይበር ክፍሎች እንዲኖሩት ተደርጎ መዋቀሩን ያወሳል። አምስት ክፍሎች…