በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ለመቀጠር እስከ አንድ ሚሊየን ብር እጅ መንሻ እየተጠየቀ ነው
ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ…
ዋዜማ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስር ባሉ የአዲስ አበባ ከተማ ሀገረ ስብከት አድባራትና ገዳማት ሥራ ለመቀጠር እንደየደረጃው ከ 3 መቶ ሺሕ እስከ 1 ሚሊዮን ብር እጅ መንሻ ክፍያ እንደሚጠየቅ ዋዜማ…
ዋዜማ- የአለም የገንዘብ ድርጅት ስራ አስፈፃሚ ቦርድ ለኢትዮጵያ 3.4 ቢሊየን ዶላር ብድር አፀደቀ። ላለፉት አምስት ዓመታት ሲጓተት የነበረው ይህ ብድር የተፈቀደው ለሶስት አመታት ያህል በመንግስትና በአበዳሪዎች መካከል ዘለግ ያለ ድርድር…
በአንዴ መዳከም ? ወይንስ ለገበያ መተው ? ዋዜማ- የኢትዮጵያ የብር የውጭ ምንዛሬ ተመን የመዳከሙ(Devaluation) ወይንም ሌላ አማራጭ እርምጃ የመወሰዱ ነገር በእጅጉ መቃረቡን ዋዜማ ከተለያዩ ምንጮቿ መረዳት ችላለች።በተለይ ከሰሞኑ በዶላር የሚከፈላቸው…
ዋዜማ- የከተማ ማስዋብና የኮሪደር ልማት ግንባታን ተከትሎ የአዲስ አበባ አስተዳደር የደንብ ማስከበር ቅጣቶችን አሻሽሎ ማውጣቱንና ይህን የሚያስፈፅሙ ስድስት ሺህ ደንብ አስከባሪዎችን ማሰማራቱን ዋዜማ ተረድታለች። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የደንብ ማስከበር…
ዋዜማ- ለአዲስ አበባ ሕዝብ ከሚያስፈልገው ውሃ ማቅረብ የተቻለው 40 በመቶ ያህሉን ብቻ ነው ፤ እሱም ቢሆን በዘላቂነት የሚያስተማምን አይደለም። የችግሩ ምንጭና የመፍትሄ ሀሳቡ ላይ በየካቲት ወር አጋማሽ ከፍተኛ የውሃ ባለሙያ…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ፣ በአራዳ ክፍለ ከተማ ፒያሳ ከአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዝየም ፊት ለፊት ለኮሪደር ልማት በሚል የፈረሱ ሰፈሮችን ጨምሮ ከ250 በላይ በሚሆኑ…
የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳድር ከተማይቱን እንደስሟ “አዲስ አደርጋለሁ” ብሎ የተለያዩ የግንባታ ፕሮጀክቶችን እያካሄደ ነው። የከተማዋን ነባር ሰፈሮች ብሎም የከተማዋን ታሪክ የሚያንፀባርቁ ቅርሶችን ሳይቀር እያፈረሰም ነው። “ይህ ፈረሳ በከተማዋ አዲስ ማንነትን…
ዋዜማ- በአዲስ አበባ በተለያየ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች በማያውቁት ስልክ እየተደወለላቸው ገንዘብ እየተጠየቁ ፤ ገንዘቡን የማይሰጡ ከሆነም ለደህንነታቸው የሚያሰጋ ማስፈራርያ እየደረሰባቸው እንደሆነ ዋዜማ ካሰባሰበችው መረጃ ተረድታለች ። አዳማና ባህርዳር ያሉ…
ዋዜማ- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የብቃት መመዘኛ ፈተና በተሰጠባቸው ተቋሟት ለሚገኙ ሠራተኞቹ፣ አዲስ የሥራ ድልድል ይፋ ማድረጉን ዋዜማ ሰምታለች። የብቃት መመዘኛው ፈተና ውጤትን ተከትሎ የተሰራው አዲሱ የሥራ ድልድል ይገለፃል ከተባለበት…
50 ኛ ዓመቱን የደፈነው የኢትዮጵያ አብዮት ምን አተረፈልን? አልያም ምንስ መዘዝ ይዞ መጣ? ብለን ይህችን የማሰላሰያ አጭር ውይይት አድርገናል፤ በዋዜማ ስቱዲዮ ። ባለሁለት ክፍል ውይይቱን እንድትመለከቱት ከታች አያይዘነዋል። ተጋበዙልን። ሀሳባችሁንም…