ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ (1942-2017 ዓ.ም.)
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ግማሽ ህይወታቸውን በፖለቲካ ትግል ያሳለፉ ናቸው። የበየነ የሰላማዊ ትግል መርህ ከበርካቶች ክብርን እንዳስገኘላቸው ሁሉ አብዝቶ “መለሳለሳቸውን” ያልወደዱላቸው ተቺዎች ነበሯቸው። በ1997 ዓ.ም. በነበረው የፖለቲካ ውጥረት ከፊት ረድፍ ተሰልፈው…
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ግማሽ ህይወታቸውን በፖለቲካ ትግል ያሳለፉ ናቸው። የበየነ የሰላማዊ ትግል መርህ ከበርካቶች ክብርን እንዳስገኘላቸው ሁሉ አብዝቶ “መለሳለሳቸውን” ያልወደዱላቸው ተቺዎች ነበሯቸው። በ1997 ዓ.ም. በነበረው የፖለቲካ ውጥረት ከፊት ረድፍ ተሰልፈው…
ዋዜማ- በደቡብ ጎንደር ዞን በሚገኙ ከአምስት ወረዳዎች ከ2016 ዓ.ም ማብቂያ ጀምሮ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች ለቀው መውጣታቸውን ዋዜማ ተረድታለች። የፌደራል እና የክልሉ የጸጥታ ኃይሎች እስቴ መካነ ኢየሱስ፣ አንዳቤት፣ ሙጃ፣ ስማዳ እና…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ይመዘገባሉ ተብሎ ከታቀደው 7 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ እስካሁን የተመዘገቡት 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ተማሪዎች ብቻ ናቸው። ክልሉ የ2017 የትምህርት ዘመንን መስከረም 7 ቀን…
ዋዜማ- በአማራ ክልል ከሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ግንቦት 28 ቀን 2016 ዓ.ም ለ10 ወራት ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ባለፈው ግንቦት 28 ካበቃ በኋላ ለተጨማሪ ወራት ባይራዘመም፣ አዋጁ…
ዋዜማ- ትምሕርት ሚንስቴር በመጪው 2017 ዓ.ም የትምሕርት ዘመን በመላው አገሪቱ ከ 11ኛ ክፍል ጀምሮ የቴክኒክና ሙያ ትምሕርት ሥልጠና መስጠት ሊጀምር መሆኑን ዋዜማ ከሚንስትር መስሪያ ቤቱ ካገኘችው ሰነድና መረጃ መረዳት ችላለች።…
ዋዜማ- በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ፓርኮች በፌደራልና በከተማ አስተዳደሩ ስር ተለይተው እንዲተዳደሩ የሚስችል አዲስ ደንብ ስራ ላይ ውሏል። ለዚህም እንዲረዳ ሁለት ኮርፖሬሽኖች ተቋቁመዋል። በፌደራል ደረጃ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ስር…
በሀገሪቱ በገበያ ላይ እየቀረበ ካለው ሲጋራ ከግማሽ በላይ የሚሆነው በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር የገባ ነው። ከአራት አመት በፊት 197 በመቶ ግብር የተጣለበት ብሄራዊ ትንባሆ ሰሞኑን ደግም 150 ፐርሰንት ተጨማሪ ታክስ…
ዋዜማ- የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የዞን አደረጃጀቱን መልሶ ለማዋቀርና ስያሜውንም ለመቀየር የሚያስችለው ጥናትና ውይይት እያደረገ መሆኑን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። የዚህ የአስተዳደራዊ መዋቅር ማሻሻያ አንድ አካል የሆነው የወረዳና ቀበሌ አደረጃጀት…
በምስራቅ ጎጃም ትራንስፖርት እንደተቋረጠ ነው፣ በምዕራብ ጎጃም መደበኛ እንቅስቃሴ ተጀምሯል። በአብዛኛው የአማራ ክልል የሚደረግ የመኪና ትራንስፖርት ላይ የዝርፊያ፣ ዕገታና የህገወጥ ኬላ ችግሮች ተባብሰዋል። ዋዜማ- በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ…
ዋዜማ- በ 5 እጥፍ ጭማሪ የተደረገበት አዲሱ የሶስተኛ ወገን የተሸከርካሪ መድን ፖሊሲ ከነሀሴ 16 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚ በማድረግ በሰው ላይ የሚደርስ የሞት እና የአካል ጉዳት በፊት ከነበረው 40ሺ…