አዲስ አበባ የጠፋባትን መሬት ፍለጋ ላይ ናት
ቀድሞው ከነበረው የቆዳ ስፋቷ 2ሺ ሄክታር የት እንደገባ አልታወቀም ዋዜማ ራዲዮ- በቅርቡ ይፀድቃል እየተባለ በርከት ላሉ ወራት ሲንከባለል የቆየው የአዲስ አበባ 10ኛው የከተማ ዐብይ ካርታ (ማስተር ፕላን) የአዲስ አበባን የቆዳ…
የሸንቁጥ ልጆች!
ዋዜማ ራዲዮ- ሁሉም አገር አንድ ጀግና ሊወልድ ይችላል፡፡ አንድ ቤተሰብ እንዴት ሙሉ ጅግና ይወልዳል? የሸንቁጥ ቤተሰብ የሚገርመን ለዚህ ነው፡፡ ቀኛዝማች ሸንቁጥ ደራጅ ከወይዘሮ ማሚቴ ሙሉነህ የወለዷቸው እነ ተሾመ ሸንቁጥ፣ ኃይሌ…
የአያ ሙሌ ነገር!
ዋዜማ ራዲዮ- “የባለቅኔው ኑዛዜ” ሰሞኑን የታተመ መጽሐፍ ነው፡፡ የአንድ ‹‹ተራ›› ገጣሚ ግርድፍ ግለታሪክ የሰፈረበት መጽሐፍ፡፡ ብዙ የጅዝብና (hippie) ሕይወት የኖረ፣ ትንሽ ኮስታራ ሕይወትን በስሱ ያጣጣመ የአንድ ኢትዮጵያዊ ባለቅኔ ቅንጭብ ታሪክ፡፡…
የሜጄር ጀነራል ሙልጌታ ቡሊ የሕይወት ታሪክ በመጽሐፍ ታተመ
ዋዜማ ራዲዮ- የዘመናዊ ዉትድርና አባት በመባል የሚሞካሹት ሜጀር ጄኔራል ሙሉጌታ ቡሉ የሥራና የሕይወት ዘመንን የሚተርክ መጽሐፍ ሰሞኑን ገበያ ላይ ዉሏል፡፡ ፀሐፊው አቶ ዓለምነህ ረጋሳ ሲኾኑ በቀድሞው የባህል ሚኒስቴር የሥነ ጽሑፍ አደራጅ…
ወይዘሮ ሰሎሜ ታደሰ ግን የት ጠፉ?
ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሮ ሰሎሜ ቤታቸው ሲገቡ ኢቢሲ ተከፍቶ ከደረሱ ቲቪው እሽሽሽሽ ብሎ ራሱን በራሱ ይዘጋል፤ ለምን ቢባል… ተሸማቆ፡፡ ወይዘሮዋ በዘመነ ሥልጣናቸው እንዲያ የደከሙለት ጣቢያ ዛሬ አድሮ ቃሪያ፣ ከርሞ ጥጃ፣ መሆኑ…
በሐሮልድ ማርከስ የተጻፈው የዐጼ ምኒልክ የሕይወት ታሪክ በአማርኛ ታተመ
ዋዜማ ራዲዮ -The Life and Times of Menelik II በሚል ርዕስ እንደ አውሮፓዊያን አቆጣጠር በ1961 ተጀምሮ በ1975 የተጠናቀቀውና በአሜሪካዊው ሀሮልድ ጂ ማርከስ ተጽፎ የነበረው መጽሐፍ በዚህ ሳምንት መግቢያ ላይ ወደ…
ኢህአዴግ ችግር ላይ ያሉ ግለሰቦችን ለማዳን ብሎ የሐገር ክደት አይፈጽምም-አቶ ስብሐት ነጋ
እኔ የትግራይ ሕዝብን አንተን የመሰለ የለም ካልኩት ገድየዋለሁ ማለት ነው፡፡ አሁን ያለንበት ሁኔታ ፈታኝ ነው፤ ከዘጠና ሰባቱ የአሁን ይከፋል፡፡ መታደስ ማለት ከእንግዲህ ወዲህ ተሀድሶ የለም ማለት ነው፡፡ ብሔራዊ መግባባት የሚባለው…
የዓለማየሁ ገላጋይ 5ኛ መጽሐፍ ለአንባቢ ቀረበ
ዋዜማ ራዲዮ- የደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ አዲስ የልቦለድ ሥራ ዛሬ ረፋድ ላይ (ረቡዕ) ለአንባቢ ደርሷል፡፡ “በፍቅር ሥም” የሚል ርዕስ የተሰጠው ይህ ሥራው መታሰቢያ የተደረገው “በሕይወትና በጥበብ ጉዞ ሞት መነጠልን እስኪያሳርፍ…
አዲስ አበባ በስኳርና በዘይት ሰልፎች ተጨንቃለች
ከሰሞኑ አዲስ የፉርኖ ዱቄት እጥረት ተከስቷል፡፡ ባለሱቆች ስኳር የሚሸጡለትን ዜጋ ሙሉ አድራሻ እንዲይዙ ተነግሯቸዋል የቀበሌ መታወቂያ ወይም ፓስፖርት የሌላቸው ዜጎች ስኳር መግዛት አይችሉም ዋዜማ ራዲዮ- ከአውድ ዓመት መቃረብ ጋር ተያይዞ…
ለቡ አካባቢ ቁራጭ መሬት በ49 ሚሊዮን ብር ተሸጠ ፣ 25ኛው የሊዝ ጨረታ ዉጤት ይፋ ኾነ
ለአንድ ካሬ የመኖርያ ቦታ 50ሺህ ብር ቀርቧል ዋዜማ ራዲዮ- ሦስት ክፍለ ከተሞችን ብቻ ባሳተፈው የ25ኛው ዙር የሊዝ ገበያ በከተማዋ ድንበር ላይ ያሉ ቦታዎች ባልተለመደ ኹኔታ ከፍ ያለ ዋጋ ቀርቦባቸዋል፡፡ ኮልፌ…